Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

መከላካያ ከጎንደርን ተጨንቆ ለቀቀ - ፋኖ የወንድ በር ሰጥቶ አስወጣው። አማራ ፊት ለፊት ገጥሞ አሸንፎ በጨዋነት አብልቶ ይሸኛል ወያኔን ዘረጦ አራዊትነት በእንቅልፍ ይረሽነዋል።

Post by Abere » 06 May 2023, 18:49

መከላካያ ከጎንደርን ተጨንቆ ተጠቦ ለቀቀ - ፋኖ የወንድ በር ሰጥቶ አስወጣው። የአማራ ፊት ለፊት ገጥሞ አሸንፎ በ ጨዋነት አብልቶ ይሸኛል የወያኔን ዘረጦነት እና አራዊትነት በእንቅልፍ አለም ይረሽነዋል።

ለጠገበው ጥይት ለራበው እንጀራ፤
እንድት ነው አገሬ ሰሜን ጃን አሞራ።

እየማረው ሄድ እየማረው፤
ይህ ነው ሳተናው ይኸ ነው አማራው።

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: መከላካያ ከጎንደርን ተጨንቆ ለቀቀ - ፋኖ የወንድ በር ሰጥቶ አስወጣው። አማራ ፊት ለፊት ገጥሞ አሸንፎ በጨዋነት አብልቶ ይሸኛል ወያኔን ዘረጦ አራዊትነት በእንቅልፍ ይረሽነዋል።

Post by Abere » 06 May 2023, 18:59

እባክህ ይችን ወሬ ትችል ከሆነ አጣራልኝ። ወፌ ሹክ አለችኝ። 1 ክፍለ ጦር አብይ አህመድን ከዳው የሚል። ምክንያቱም ምንም ማረጋገጫ መንገድ የለም። እውነት ሊሆን ይችላል። He is arresting innocent journalist but wave of ENDF member defection is taking heavy toll on him.
union wrote:
06 May 2023, 18:55
የአማራ አምላክ የኢትዮጵያ አምላክ ነው! ጠላቶቻችን ተሽመደመዱ!!

Axumezana
Senior Member
Posts: 19168
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: መከላካያ ከጎንደርን ተጨንቆ ለቀቀ - ፋኖ የወንድ በር ሰጥቶ አስወጣው። አማራ ፊት ለፊት ገጥሞ አሸንፎ በጨዋነት አብልቶ ይሸኛል ወያኔን ዘረጦ አራዊትነት በእንቅልፍ ይረሽነዋል።

Post by Axumezana » 06 May 2023, 20:12

የአማራ፥ አምላክ፥ የሚባል፥ የለም፥ አማራን፥ የሚገዛው፥ ደብረ፥ ሊባኖስ፥ ላይ፥ በተክለሃይማኖት፥ ስም፥ የሚገዛው፥ ዘንዶ፥ ነበር፥ ይኸን፥ ዘንዶ፥ ከሁለት፥ አመት፥ ተኩል፥ በፊት፥ ስልጣኑ፥ ተሽሯል። ላዛ፥ ነው፥ አማራ፥ መሪ፥ ሊሆን፥ የማይችለው። የትግራይ፥ ኦርቶዶክስ፥ ወደ፥ አክሱም፥ የተዛወረውም፥ ዞንደው፥ ስለወደቀ፥ ነው።

Union

Re: መከላካያ ከጎንደርን ተጨንቆ ለቀቀ - ፋኖ የወንድ በር ሰጥቶ አስወጣው። አማራ ፊት ለፊት ገጥሞ አሸንፎ በጨዋነት አብልቶ ይሸኛል ወያኔን ዘረጦ አራዊትነት በእንቅልፍ ይረሽነዋል።

Post by Union » 06 May 2023, 21:08

ወንድሜ አበረ

የዛሬ ዜና ከሆነ አልሰማሁን። የሰሞኑ ዜና ግና ብዙ ክፍለጦር ነው ወደፋኖ የተቀላቀለው። ፋኖም መሳሪያቸውን ተረክቦ ፍላጎት ያላቸውን ወደ ኤርትራ አሻግሯቸዋል። የቀሩት ግን ተቀላቅለው በደንብ እየተዋጉ ነው። የኢትዮጵያ አምላክ የምንለው ይሄ ነው።

Abere wrote:
06 May 2023, 18:59
እባክህ ይችን ወሬ ትችል ከሆነ አጣራልኝ። ወፌ ሹክ አለችኝ። 1 ክፍለ ጦር አብይ አህመድን ከዳው የሚል። ምክንያቱም ምንም ማረጋገጫ መንገድ የለም። እውነት ሊሆን ይችላል። He is arresting innocent journalist but wave of ENDF member defection is taking heavy toll on him.
union wrote:
06 May 2023, 18:55
የአማራ አምላክ የኢትዮጵያ አምላክ ነው! ጠላቶቻችን ተሽመደመዱ!!

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: መከላካያ ከጎንደርን ተጨንቆ ለቀቀ - ፋኖ የወንድ በር ሰጥቶ አስወጣው። አማራ ፊት ለፊት ገጥሞ አሸንፎ በጨዋነት አብልቶ ይሸኛል ወያኔን ዘረጦ አራዊትነት በእንቅልፍ ይረሽነዋል።

Post by Abere » 06 May 2023, 21:24

Union, አመሰግናለሁ! ብዙ መረጃዎች ስለሚንሸራሸሩ ማጣራቱ የተሻለ ስለሚያደርገው ነው። እንዳልከው በርካታ የመከላከያ ሰራዊቱ አባላት ተሰላችቷል - ወገናቸውን መውጋት አይፈልጉም። ትርጉም አልባ ጦርነት ውስጥ ህይውታቸውን መሰዋት ከንቱ መሆኑን ተረድተዋል።

union wrote:
06 May 2023, 21:08

Post Reply