Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

እውነት ወይስ ውሸት? በደመቀ መኮንን እና በአብይ አህመድ መካከል አለመግባባት ተፈጠረ ፤ ዶ/ር ይልቃል ከፍያለ መልቀቂያ ደብዳቤ አስገባ ይባላል። እኔ ግን ውሸት ነው ባይ ነኝ።

Post by Abere » 03 May 2023, 13:11

እውነት ወይስ ውሸት? በደመቀ መኮንን እና በአብይ አህመድ መካከል አለመግባባት ተፈጠረ ፤ ዶ/ር ይልቃል ከፍያለ መልቀቂያ ደብዳቤ አስገባ ይባላል። እኔ ግን ውሸት ነው ባይ ነኝ።

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: እውነት ወይስ ውሸት? በደመቀ መኮንን እና በአብይ አህመድ መካከል አለመግባባት ተፈጠረ ፤ ዶ/ር ይልቃል ከፍያለ መልቀቂያ ደብዳቤ አስገባ ይባላል። እኔ ግን ውሸት ነው ባይ ነኝ።

Post by Assegid S. » 03 May 2023, 14:46

Abere wrote:
03 May 2023, 13:11
እውነት ወይስ ውሸት? በደመቀ መኮንን እና በአብይ አህመድ መካከል አለመግባባት ተፈጠረ ፤ ዶ/ር ይልቃል ከፍያለ መልቀቂያ ደብዳቤ አስገባ ይባላል። እኔ ግን ውሸት ነው ባይ ነኝ።
ይህን እኔም አልቀበለውም። አቶ ደመቀ መኮንንም ሆኑ አቶ ተመስገን ጥሩነህ ወይም ሌላው የብኣዴን ባለስልጣን ስለ ኣማራ ህዝብ ህይወትም ሆነ ህልውና ለአፍታም አስበው አያውቁም፤ ወደፊትም ሊያስቡ አይችሉም።

በዚህ ሰዓት የኣማራውን ገበሬና ወጣት እያስፈጁት ያሉት አሁን ባለው መንግስት ውስጥ ስልጣን ይዘው የተቀመጡት የብአዴንና የአብን ሰዎች ናቸው። ዛሬም ይሁን ነገ ወይም ከዓመታት ቦኃላም ቢሆን ... ኣማራ ጥቁር ደምን መመለስ ካለበት በመጀመሪያ በአቶ ደመቀ መኮንን፣ በአቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ በአቶ በለጠ ሞላና በመሳሰሉት አደርባዮች ላይ ነው። በኣማራ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ካላቸው የጠቅላይ ሚንስትሩ የተኩስ እሩምታ በላይ የኣማራን ህዝብ ህይወት እየቀጠፈ ያለው የእነዚህ ለጠላት ያደሩ አደርባዮች ዝምታ ነው

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እውነት ወይስ ውሸት? በደመቀ መኮንን እና በአብይ አህመድ መካከል አለመግባባት ተፈጠረ ፤ ዶ/ር ይልቃል ከፍያለ መልቀቂያ ደብዳቤ አስገባ ይባላል። እኔ ግን ውሸት ነው ባይ ነኝ።

Post by Abere » 03 May 2023, 14:58

እኔም አንተ ያልከውን ሙሉ በሙሉ እስማማበታለሁ። እወክለዋለሁ በሚለው ህዝብ ላይ የጦርነት ክተት ታውጆበት በከባድ መሳርያ ሲደበደብ ምንም የማይመስለው እኔ አሁን በድንገት ሃሳብ ይቀይራሉ ማለት ሞኝነት ነው። ምናልባት ህዝብ ለማዘናጋት ዩቲዩቦች መንገድ እየጠረጉ ያሉ ይመስሉኛል። የአማራ ህዝብ ለማዘናጋት።
Assegid S. wrote:
03 May 2023, 14:46

Post Reply