Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

< በሬ ሽጨ መሳርያ እገዛ ነበር። አሁን በሬየን ከሚገድለው የኦሮሙማ ወታደር ማርኬ ዘመናዊ መሳሪያ እየታጠውኩኝ ነው። የበሬዬን ውልታ እንደት ልክፈለው?

Post by Abere » 03 May 2023, 11:21

< በሬ ሽጨ መሳርያ እገዛ ነበር። አሁን በሬየን ከሚገድለው የኦሮሙማ ወታደር ማርኬ ዘመናዊ መሳሪያ እየታጠውኩኝ ነው። የበሬዬን ውልታ እንደት ልክፈለው? በሰላም ጊዜ አርሶ በጦርነት ከእኔ ጋር አብሮ የሚዋደቀው> አራሽ ተኳሽ አማራ ፋኖ።በኦሮሞ ስም የዘመተው የኦሮሙማ ሰራዊት በውጊያ ድል አልቀናው ሲል በሜዳ ያገኛውን የአርሶ አደሮች የቤት እንሰሳት ላም እና በሬዎች እየገደለ ያዩ አማራዎች የተናገሩት ነው። ለበሬ ያላቸውን ክብር እና ፍቅር ለመግለጽ ነው። አብሮ በማሳ የሚጠደው በሬየ በጦርነት ጊዜም አብሮ ተጠምዶ ይሰዋል ከሚል ነው። ወያኔ ንደቷን እንድሁ በሬ በመግደል ትገለጽ ነበር።