Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42785
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የሱዳን RSF አዛዥ ቢያሸንፍ ሱዳን ወታደራዊ ወይስ ሲቪል መንግስት የሚኖራት? ስለ አቢይ ኩዴታ ምን ታቃላችሁ?

Post by Horus » 23 Apr 2023, 19:41

የብዙዎች ድጋፍ ወደ ፈጥኖ ደራሹ የሆነው በዋናነት በምን ምክንያት ነው?

አቢይ አህመድ ለምን ሄሚትን እንደ ሚወደው ግልጽ ነው ። የአቢይ አህመድ ወረሞ አገዛዝ በ1001 የዳቦ ስም ቢታወቅም ውስጣዊ ንጥረ ፍጥረቱ (ኤሰንሱ) ወታደራዊ አገዛዝ ነው ። ያ ድብቅ ወታደራዊ አገዛዝ የኮማንድ ፖስት አስተዳድር ይባላል ። ዛሬ ክልሎችና ሕዝቦች ተራ በተራ ይህን የኮማንድ ፖስት ኩዴታ እየተደረገበት ነው ።

ሕገ መንግስታዊ ጥያቄ በሚያቀርቡ ሕዝብና ክልል ላይ ኮማንድ ፖስት ማወጅ ወታደራዊ አገዛዝ ካልሆነ ምንድን ነው? ወታደራዊ አገዛዝ ደሞ ስልጣም ላይ የሚወጣው በኩዴታ ነው ። ስለዚህ አቢይና ሂሜቲ አንድ የሚያመሳስላቸው ነገር እንዳለ ግልጽ ነው።

በብርሃኑ ጁላ የሚታዘዘው መከላከያ ስራው አገር መጠበቅ ሳይሆን በትክክል እየሰራ ያለው የአንድ ብሄራዊ ፖሊስ ስራ ነው ። አገር መጠበቅ ሳይሆን የአቢይን ዙፋን በመጠበቅ የኢትዮጵያን ሕዝብ መጨቆን ነው ። ብርሃኑ ጁላ የኢትዮጵያ ጄኔራል ሳይሆን የቤተ መንግስት ዘብ አለቃ ነው። ነጋ ጠባ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የሚዝተውኮ ያቢይ ዘበኛ ፖሊስ ስለሆነ እንጂ ያገርና ሕዝብ ጠባቂ መከላከያ ስለሆነ አይደለም።

ስለዚህ በኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ የወረሞ ወታደራዊ አገዛዝ ይመጣል !

አሜሪካ የዛሬ ሁለት አመት ትልቅ ስህተት ሰርታ ነበር። አቢይ ኢትዮጵያዊ ነኝ ይል በነበረበት ሰዓት ከስልጣን ሊያነሱት ሞክረው የኢትዮጵያ ሕዝብ በነቂስ እንደ ግስላ ተነስቶ 'በፍጹም' በማለት ለኢትዮጵያ ክብር ሲል ሕዝብ አቢይን አዳነው ። ከዚያ ሕዝብ በአቢይ ተከዳ ። አሁን አቢይ እሱና የወረሞ አላዋቂ ሰልቃጮች ብቻቸውን እርቃን ሲቆሙ አሜሪካ ተራ በተራ በተከታታ አምበርክኮ ጫማ እያሳማቸው ነው።

ደሞ አሜሪካ አይረሳም! አቢይን እንደ እንኩቶ አሽቶ ይበላዋል! መንግስቱ ኃይለ ማሪያምን ብያለሁ!

Right
Member
Posts: 4811
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የሱዳን RSF አዛዥ ቢያሸንፍ ሱዳን ወታደራዊ ወይስ ሲቪል መንግስት የሚኖራት? ስለ አቢይ ኩዴታ ምን ታቃላችሁ?

Post by Right » 23 Apr 2023, 22:00

አሜሪካ የዛሬ ሁለት አመት ትልቅ ስህተት ሰርታ ነበር። አቢይ ኢትዮጵያዊ ነኝ ይል በነበረበት ሰዓት ከስልጣን ሊያነሱት ሞክረው የኢትዮጵያ ሕዝብ በነቂስ እንደ ግስላ ተነስቶ 'በፍጹም' በማለት ለኢትዮጵያ ክብር ሲል ሕዝብ አቢይን አዳነው ። ከዚያ ሕዝብ በአቢይ ተከዳ ። አሁን አቢይ እሱና የወረሞ አላዋቂ ሰልቃጮች ብቻቸውን እርቃን ሲቆሙ አሜሪካ ተራ በተራ በተከታታ አምበርክኮ ጫማ እያሳማቸው ነው።

ደሞ አሜሪካ አይረሳም! አቢይን እንደ እንኩቶ አሽቶ ይበላዋል! መንግስቱ ኃይለ ማሪያምን ብያለሁ!
Your political analysis is correct.
The US is waiting for the right time. Abiye is already isolated and rewarding peace medal to the TPLF despite the death of one million people in the stupid war won’t help him. Remember much has been said against the US during a “no more movement” initiated by Abiye Ahmed. And he is brutally incompetent and unreliable to ally with.
Still, deliberately the war crimes accountability the Americans demanded is on the table. It is politics. Blinken is playing it well.

Horus
Senior Member+
Posts: 42785
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሱዳን RSF አዛዥ ቢያሸንፍ ሱዳን ወታደራዊ ወይስ ሲቪል መንግስት የሚኖራት? ስለ አቢይ ኩዴታ ምን ታቃላችሁ?

Post by Horus » 23 Apr 2023, 22:37

አሜሪካ ትግሬ ቢሞጥ አማራ ቢሞት፣ ማ ቢታሰር ማ ቢገረፍ ግድ የለውም ። ማንም ይምጣ ማ ኢትዮጵያን የሚገዛ የአሜሪካ አሽከር መሆን አለበት! አይ ካለ ይፈነቀላል ። አቢይ ይህን ስለገባው ሰተት ብሎ አጎነበሰ ።

ለነገሩ የኢትዮጵያ መንግስትም ለስንት ሺ ዘመን እንዳልኖረ፣ የትግሬና ወረሞ ተገንጣዮች ካፈረሱት ይህው 30 አመት ሆነው ። ዛሬ ላይ እንደ ሱዳን አይሁን እንጂ የኢትዮጵያ መንግስትም (እስቴት) የማንም ኦሊጋርርክ ገንዘብና ጦር ያለው በጉልበት የሚይዘው የፈረሰ ድርጅት ነው ።

ሱዳን የሆነው ያ ነው ። የሱዳን ጄኔራሎች እራሳቸው የኢንዱስትሪ ባለቤት ሃብታም ኦሊጋርኮች ናቸው ። የሱዳን ባለጋብት ግዢ መደብ እራሱ ሚሊታሪው ነው ። ሄሚቲ ኦሊጋርክ ነው ። ቡርሃን ኦሊጋርክ ነው ። ሁለቱ የሚያደርጉት ዉጊያ Oligarchy state capture ይባላል ።

በኢትዮጵያ የትግሬ ኦሊጋርኮች ሞክረውት በወረሞ ተሸንፈዋል ። ለምሳሌ የሪፍት ቫሊ ኮሌጅ ባለቤት አስፈሪ የኦሮሞ ኦሊጋርክ ሆኖ የራሱ ጦር ሲመለምል ነው አቢይ ፈርቶ ያባረረው ። አሁን ያ ኦሊጋርክ አሜርካ ሆኖ ኦነግ ሸኔን ሲያስታጥቅ እና ከትግሬ ኦሊጋርኮች ጋር ሲተባበር ነበር።

የኦሊጋርክ ሄሚቲ ድል ማድረግ ያየው አቢይ የኦነግ ኦሊጋርኪ ስልጣም እንዳይቀማው ተዋጊዎቹን ለመበታተን አሁን ታንዛኒያ ድርድር ጠርቷል ። ይህ ማለት ደሞ ኦነግ ሸኔን እስከ ዛሬ ሲያስታጥቁና ሲቀልቡ የነበሩት ኦሊጋርኮች ወይ የመንግስት ስልጣን ይሰጣቸዋል ወይም ሌላ አይነት ትግል ይጀምራሉ ።

ይህ ሁሉ የዘመነ መሳፍንት ኦሊጋርኮች የፈሉት የኢትዮጵያ እስቴት በጎሳ ፖለቲካ ስለፈረሰች ነው ። በፈረሰው የኢትዮጵያ መንግስት ማንኛውም የጎሳም ሆነ የግላ ኦሊጋርኪ (አቢይ የጎሳ ኦሊጋሪኪ ነው) በሰላም አይገዛም ።

አሁን ደሞዝ መክፈል ያቃተው የኢትዮጵያ እስቴ አዲስ የትግሬ፣ ያማራ፣ የወረሞ፣ የሸኔ የሱማሌ የአፋር ወዘተ በሚሊዮን የሚቆጠር ብረት ተሸካሚ የማይሰራ ታክስ የማይከፍል ቅልብ መዥገር ሊጨመርለት ነው ።

ስለሆነም ኢትዮጵያም ልክ ሱዳን እየሆነች ነው ። a nation of multiple oligarchic state captures! መጪው ነገር እጅግ አስፈሪ ነው ።

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የሱዳን RSF አዛዥ ቢያሸንፍ ሱዳን ወታደራዊ ወይስ ሲቪል መንግስት የሚኖራት? ስለ አቢይ ኩዴታ ምን ታቃላችሁ?

Post by sun » 23 Apr 2023, 22:44

Horus wrote:
23 Apr 2023, 19:41
የብዙዎች ድጋፍ ወደ ፈጥኖ ደራሹ የሆነው በዋናነት በምን ምክንያት ነው?

አቢይ አህመድ ለምን ሄሚትን እንደ ሚወደው ግልጽ ነው ። የአቢይ አህመድ ወረሞ አገዛዝ በ1001 የዳቦ ስም ቢታወቅም ውስጣዊ ንጥረ ፍጥረቱ (ኤሰንሱ) ወታደራዊ አገዛዝ ነው ። ያ ድብቅ ወታደራዊ አገዛዝ የኮማንድ ፖስት አስተዳድር ይባላል ። ዛሬ ክልሎችና ሕዝቦች ተራ በተራ ይህን የኮማንድ ፖስት ኩዴታ እየተደረገበት ነው ።

ሕገ መንግስታዊ ጥያቄ በሚያቀርቡ ሕዝብና ክልል ላይ ኮማንድ ፖስት ማወጅ ወታደራዊ አገዛዝ ካልሆነ ምንድን ነው? ወታደራዊ አገዛዝ ደሞ ስልጣም ላይ የሚወጣው በኩዴታ ነው ። ስለዚህ አቢይና ሂሜቲ አንድ የሚያመሳስላቸው ነገር እንዳለ ግልጽ ነው።

በብርሃኑ ጁላ የሚታዘዘው መከላከያ ስራው አገር መጠበቅ ሳይሆን በትክክል እየሰራ ያለው የአንድ ብሄራዊ ፖሊስ ስራ ነው ። አገር መጠበቅ ሳይሆን የአቢይን ዙፋን በመጠበቅ የኢትዮጵያን ሕዝብ መጨቆን ነው ። ብርሃኑ ጁላ የኢትዮጵያ ጄኔራል ሳይሆን የቤተ መንግስት ዘብ አለቃ ነው። ነጋ ጠባ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የሚዝተውኮ ያቢይ ዘበኛ ፖሊስ ስለሆነ እንጂ ያገርና ሕዝብ ጠባቂ መከላከያ ስለሆነ አይደለም።

ስለዚህ በኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ የወረሞ ወታደራዊ አገዛዝ ይመጣል !

አሜሪካ የዛሬ ሁለት አመት ትልቅ ስህተት ሰርታ ነበር። አቢይ ኢትዮጵያዊ ነኝ ይል በነበረበት ሰዓት ከስልጣን ሊያነሱት ሞክረው የኢትዮጵያ ሕዝብ በነቂስ እንደ ግስላ ተነስቶ 'በፍጹም' በማለት ለኢትዮጵያ ክብር ሲል ሕዝብ አቢይን አዳነው ። ከዚያ ሕዝብ በአቢይ ተከዳ ። አሁን አቢይ እሱና የወረሞ አላዋቂ ሰልቃጮች ብቻቸውን እርቃን ሲቆሙ አሜሪካ ተራ በተራ በተከታታ አምበርክኮ ጫማ እያሳማቸው ነው።

ደሞ አሜሪካ አይረሳም! አቢይን እንደ እንኩቶ አሽቶ ይበላዋል! መንግስቱ ኃይለ ማሪያምን ብያለሁ!

Right
Member
Posts: 4811
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የሱዳን RSF አዛዥ ቢያሸንፍ ሱዳን ወታደራዊ ወይስ ሲቪል መንግስት የሚኖራት? ስለ አቢይ ኩዴታ ምን ታቃላችሁ?

Post by Right » 24 Apr 2023, 00:04

አሜሪካ ትግሬ ቢሞጥ አማራ ቢሞት፣ ማ ቢታሰር ማ ቢገረፍ ግድ የለውም
Mikael Gorbachev is a good example how the Americans foreign policy is based on the principle of American National Interest. Only the USA.
Gorbachev thought the Americans are his friends. He said that when the Americans didn’t invite him and his wife to celebrate the friendship of Russia and US in Moscow during the Yeltsin era. They used and throw him like a garbage.

Post Reply