Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK
Member
Posts: 66
Joined: 29 Dec 2009, 12:44

አማራ ስማ!!

Post by MINILIK » 18 Apr 2023, 22:26

ትግሬ መከላከያና አማራ ጦርነት እንዲገቡ ታቦት ይዘው መውጣት ነው የቀራቸው። ትግሉን ግን እናውቅበታለን፤ በፖለቲካ የበሰሉና በውጊያ አንቱ የተባሉ ልጆች አሉት አማራ። ምን አይነት የውጊያ ስልት እንደሚጠቅመው፤ የትኛው ደግሞ እንደሚጎዳው ያውቁታል።

አሁን ከፋኖ አባላት እየመጣ ያለው ትልቁ ማስጠንቀቂያ ስለ አማራ ክልል እንቅስቃሴ በፌስቡክም ሆነ በማንኛውም ሚዲያ ላይ ገለጻ ማድረግ ተከልክሏል። ስለዚህ ወሬ ያሳመረ እየመሰለው በዚህ ገቡ በዚህ ወጡ ብሎ መጻፍ ስለፋኖ አሰላለፍ እርስ በርስ በራሳችሁ ቤት ካልሆነ የትም ቦታ መግልጽ በተለይ፤ ሚስጢር ለማወጣጣት ፋኖን የሚያጥላሉትን ጠላቶቻችንን የመልስ ምት በሚመስል መልኩ ይሄ እንዲህ ነው፤ ያ እንደዚህ ነው ብሎ መቀደድ ሊበቃ ይገባል።

ከኛ ይልቅ፤ መንግስት ስለ እኛ ሲናገር ምን እየሰራን እንደሆነ ስለምትረዱ፤ ብትችሉ ብር እያዋጣችሁ ወገኖቻችሁን ለመርዳት መጣር አለባችሁ። አሁን ማሸነፍ ብቻ ነው ያለብን። እመኑኝ ሰማይ ዝቅ ምድር ከፍ ብትል አብይ አማራን ማሸነፍ አይችልም። በዚሁ አጋጣሚ በወሎ ያሉ የትግራይ ተወላጆች በሙሉ ተጠቅልለው እንዲባረሩ መሰራት ይኖርበታል {ይሄ የራሴ ሃሳብ ነው የማንም አይደለም} እስከ ዛሬ ገድለውንም ይሁን ብለን ተቀብለን ያለንን ማካፈላችን ወደ ሌላ ጉዳት ወደ ሌላ መገፋት ሊቀየር ስለሚችል፤ ንብረታቸውን ሸጠው ወደ ተቀረው ኢትዮጲያ ክፍል ቢሰፍሩ መልካም ይመስለኛል።

ለማንኛውም በርቱ ለማለት ነው፤ ዝም ብሎ ይሄን ሰማው እያሉ የሚለጥፉ አማራዎችንም ማስቆም ይገባል። አማራ ክልል ዘመድ ያላችሁ ደግሞ፤ አሁን ስላለው ነገር ደውላችሁ ግንዛቤ ማግኝት ትችላላችሁ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19176
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አማራ ስማ!!

Post by Axumezana » 18 Apr 2023, 23:08

ከትግራይ፥ ራስ፥ ላይ፥ መቸ፥ነው፤ የምትወርዱት!

Post Reply