Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

አብዮት አህመድ ብቻ ሳይሆን ኩሊዎቹም ነው የቀዘኑት

Post by wazzupdog » 10 Apr 2023, 09:29

ጠብደል ኩሊ ነዓሚን ዘለቀ ከታች የተለጠፈውን ጽፏል:: አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ 7ኛው ንጉስ አሁን ለሚታየው የኢትዮጵያ ችግር መንስዔ እንጂ መፍትሄ እንደማይሆን ከተገነዘ ስንብቷል:: የአብዮት አህመድ ኩሊዎች ግን እሱን ከተንኮሉ ለማራቅ አሁንም ደፋ ቀና ይላሉ:: :mrgreen: :mrgreen: