ህዝብ በዐብይ አህመድ ላይ በአስቸኳይ ህግ ማስከበር አለበት -- [ከፈለግኩኝ ኢትዮጵያን ላፈራስት እችላለሁ ማን ከልካይ አለኝ] ያለ ወራዳ ሊመራ አይፈቀድለትም።አብይ አህመድ እና ነፍሰ በላው ኦሮሙማ ትጥቅ በአስቸኳይ ይፍቱ -ለህግ ይቀረቡ። ህጋዊ እርምጃ ይወሰድባቸው።ኢትዮጵያ በማጅራት መች አትመራም:: ነፍሱን የጠላ የኦነግ መከላከያ አማራ ምድር ተኩሶ ዕድሉን ይሞክር።
Re: ህዝብ በዐብይ አህመድ ላይ በአስቸኳይ ህግ ማስከበር አለበት -- [ከፈለግኩኝ ኢትዮጵያን ላፈራስት እችላለሁ ማን ከልካይ አለኝ] ያለ ወራዳ ሊመራ አይፈቀድለትም።
በዕብድ አብይ አህመድ መሳርያ የመቀማት ቅዠት ያለአግባብ በመከላከያ እና በአማራ ኃይል መካከል በቆቦ በተካሄዳው ውጊያ በሁለቱም ወገን ህይወት ተቀጥፏል። የክህደት ተልዕኮ ይዞ ባጎረሰው ህዝብ ላይ አፈሙዝ የከፈተው ኦሮሙማ መከላከያ ለከንቱ አላማ ሲል ብቻ ካጎረሰው እጅ ጥይት እየቃመ ህይወቱን እያጣ ነው። ዛሬ አባላቱን ለእርኩስ አላማ በሞት አጥቷል።
ድል ለአማራ ህዝብ!!!
ድል ለአማራ ህዝብ!!!
Re: ህዝብ በዐብይ አህመድ ላይ በአስቸኳይ ህግ ማስከበር አለበት -- [ከፈለግኩኝ ኢትዮጵያን ላፈራስት እችላለሁ ማን ከልካይ አለኝ] ያለ ወራዳ ሊመራ አይፈቀድለትም።
ይኸን የሚል እንጭጭ ከብት ካልሆነ ሌላ ምን ሊሆን ድችላል?[ከፈለግኩኝ ኢትዮጵያን ላፈራስት እችላለሁ ማን ከልካይ አለኝ]
Re: ህዝብ በዐብይ አህመድ ላይ በአስቸኳይ ህግ ማስከበር አለበት -- [ከፈለግኩኝ ኢትዮጵያን ላፈራስት እችላለሁ ማን ከልካይ አለኝ] ያለ ወራዳ ሊመራ አይፈቀድለትም።
ይህ ግልጽ የሆነ ብሄራዊ ደህንነት ስጋት፤የውጭ ጠላቶች መጠቀሚያ መሳርያ ወንጀለኛ ግለሰብ ሳይውል ሳያድር በህግ ቁጥጥር ስር መዋል ያለበት ነው። ይህን ወንጀለና በአስቸኳይ ከስልጣን አለማባረር አገሪቱን ተጨማሪ ከፍተኛ ዋጋ ያስከፍላል። He is a clear National security threat.
Re: ህዝብ በዐብይ አህመድ ላይ በአስቸኳይ ህግ ማስከበር አለበት -- [ከፈለግኩኝ ኢትዮጵያን ላፈራስት እችላለሁ ማን ከልካይ አለኝ] ያለ ወራዳ ሊመራ አይፈቀድለትም።
Abere wrote: ↑09 Apr 2023, 12:45ይህ ግልጽ የሆነ ብሄራዊ ደህንነት ስጋት፤የውጭ ጠላቶች መጠቀሚያ መሳርያ ወንጀለኛ ግለሰብ ሳይውል ሳያድር በህግ ቁጥጥር ስር መዋል ያለበት ነው። ይህን ወንጀለና በአስቸኳይ ከስልጣን አለማባረር አገሪቱን ተጨማሪ ከፍተኛ ዋጋ ያስከፍላል። He is a clear National security threat.