Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Shimles Abdisa "We are strategically and systematically destroying Addis Ababa, but some our fools didn't understand"

Post by Wedi » 07 Apr 2023, 20:05

Shimles Abdisa "We are strategically and systematically destroying Addis Ababa, but some our fools didn't understand"

በአዲስ አበባ እና ዙሪያ ካለው የጅምላ ማፈናቀል ጀርባ ያለው ግብ እነሆ

"Gowwaa keenya tokko tokkoof hin galle!! /Some of our fools didn’t understand (what we are doing)"/ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሞ ወጣቶች ሰብስቦ የተናገረው
++++++

(አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከተናገሩት)

"የአዲስ አበባ (ፊንፊኔ) ከተማን ከበናት የሸገር ከተማን ለምንድነው የገነባነው? በስትራቴጂ አስበንበት ነው እየገነባን ያለነው፡፡

- ጠላቶቻችን ምን እየሠራን እንደሆነ ገብቷቸዋል፡፡ አንዳንድ የእኛ ሞኝ ግን አልገባውም፡፡

- እመኑኝ! እናንተ እድሜያችሁ ወጣቶች ናችሁ፡፡ በመጪዎቹ 30 እና 40 ዓመታት የኢትዮጵያ ንግድ የሚባለው፣ የኢትዮጵያ ጂዲፒ የሚባለው ሸገር፣ ቢሾፍቱ፣ የገዳ ስፔሺያል የኢኮኖሚ ዞን እና አዳማ ይሆናሉ፡፡

- ገዳ ስፔሺያል የኢኮኖሚ ዞን የአፍሪካ ቁጥር አንድ ጂዲፒ እንደሚሆን አነዳች ጥርጣሬ የለኝም፡፡ ይህም በቀጣዮቹ 30 እና 40 ዓመታት እውን የሚሆን ነው፡፡"

:!:
Please wait, video is loading...

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: Shimles Abdisa "We are strategically and systematically destroying Addis Ababa, but some our fools didn't understand

Post by sun » 07 Apr 2023, 22:00

Wedi wrote:
07 Apr 2023, 20:05

Post Reply