Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Meleket
- Member+
- Posts: 5070
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 03 Apr 2023, 05:48
ኧረ ነዉር ነው ታለም።
ኣሁን እስቲ "ጌም ኦቨር" ተብሎ በተዘጋ ጉዳይ፤ ያውም ኢትዮጵያውያን ኃይሎች የውስጥ ችግራችንን በሰላም እንፈታለን ብለው ቆርጠው በተነሱበት ግዜ፤ እእንዲህ ቁስል መነካካትና ጥላቻ መስበክ ምን ይባላል? እንዴ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ እንዲህ ዓይነቱን "ነገር-ስራ"ና ጣልቃ ገብነት ኤርትራዊ ጭዋነትን ስለማያመለክት እናወግዘዋለን፥ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Fiyameta wrote: ↑02 Apr 2023, 23:07
WHEN THE TPLF OCCUPIED OROMIA & OPPRESSED ITS PEOPLE
Fiyameta wrote: ↑03 Apr 2023, 04:14
የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም!
"ጌም ኦቨር" 
-
Meleket
- Member+
- Posts: 5070
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 03 Apr 2023, 09:00
Meleket wrote: ↑03 Apr 2023, 05:48