በኦሮሚያ አብይ አሕመድን ለመደገፍ የወጡ ሰልፈኞች ካልተሰለፋችሁ በሕግ ትጠየቃላችሁ ተብልን ተገደን ነው አሉ
April 2, 2
በኦሮሚያ አብይ አሕመድን ለመደገፍ የክልሉ መንግስት የጠራው ሰልፍ በግዳጅ ሕዝቡ አደብባይ እንዲወጣ ከአበል እስከ ማስፈራሪያ ማድረጉ ተሰምቷል። በየመኖሪያ ቤቱ የተበተነው ሰልፍ እንዲወጡ የሚያስገድደው ወረቀት የማይወታ ሰው በሕግ ይጠየቃል ሲል ያፈራራል። ሰልፍ ያልወጣውን በሕግ ለመቅጣት የተዘጋጀው የኦሮሚያ ክልል አስተዳደር ሰልፉ ሳይጀመር የጸጥታ ኃይሎች በየቤቱ እየዞሩ በማንኳኳት ሕዝቡ ሰልፍ እንዲወጣ ያስገዳዱ ነበር ሲሉ ምንጮ ለመረጃ ኮም አስታውቀዋል። ሕዝቡ ሰልፍ እንዲወጣ የታደለው ወረቀት ከታች የሚታየውን ይመስላል ፤ ይህ የመጥሪያ ካርድ ሰበታ አካባቢ የተሰጠ ነው።
Defend The lie a True b False