Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አንድ ጥርስ ብትኗራት በዘነዘና ተነቀሰቻት - አማራ ፋኖ/ልዩ ኃይል ያፈራረሰ ዕለት እውነተኛው የቀን ጅብ ይበላዋል።ባህርዳር የጠመንጃ አፈሙዙን ዘቅዝቆ የነበረውን የወያኔ ሃውልት አስታወሰኝ።

Post by Abere » 31 Mar 2023, 14:11

አንድ ጥርስ ብትኗራት እሷኑ በዘነዘና ተነቀሰቻት --> አማራ ፋኖ እና ልዩ ኃይል ያፈራረሰ ዕለት እውነተኛው የቀን ጅብ ይበላዋል። ባህርዳር የጠመንጃ አፈሙዙን ወደ መሬት ዘቅዝቆ የተተከለውን የወያኔ የድንጋይ ፕሮፓጋንዳ ሃውልት አስታወሰኝ።

አያ! ጅቦ ሳታመካኝ ብላኝ ያለችው ጉዳይ ነው እየሆነ ያለው። እንደ ብአደን በህዝብ ተነሳሽነት እና ዐርበኝነት የታደለ የለም ግን እንደ ብአደን ያለ ጅል ከሳሪ ደግሞ የለም። በእራሱ አነሳሽነት የሚደራጅ፤የሚታጠቅ፤ የአርበኝነት ስሜት ያለው የአማራን ህዝብ ማግኘት መታደል ነበር - ብአደን ለክፉ ቀን እንኳን የሚሆነው ለእራሱ መኖር ህልውና ሲል ጥሪት አያስቀርም - ለኦሮሙማ ያስበላል። አሁን የአማራ ህዝብ ምን ማድረግ የጠበቅበታል? አማራ ትጥቅ ፈታ ማለት በሳምንቱ ኦነግ አማራን በቀላሉ ያሳድዳል፤ያፈርሳል፤ ያሰቃያል። አማራ ክልል እራሱ ወለጋ ይሆናል። ይኸ ነው እውነቱ። ስለዚህ 1ኛ) ትጥቅ ለማስፈታት የሚተባበር ማንኛውም የብ አደን ባለስልጣን ከጥላቶቹ አይለይም - ቁጥር 1 ጥላትህ እርሱ ነው። 2ኛ) መሳርያ ሊቀማህ ከመጣ ከመሳርያህ በፊት የእርሱን ህይወት ቀድመህ ቀማው - መጣብህ እንጅ አልሄድክበትም። መሳርያ መያዝ ሙሉ ሰብዐዊ መብትህ ነው - እራስህን መጠበቅ ተፈጥሮአዊ መብትህ ነው።


Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አንድ ጥርስ ብትኗራት በዘነዘና ተነቀሰቻት - አማራ ፋኖ/ልዩ ኃይል ያፈራረሰ ዕለት እውነተኛው የቀን ጅብ ይበላዋል።ባህርዳር የጠመንጃ አፈሙዙን ዘቅዝቆ የነበረውን የወያኔ ሃውልት አስታ

Post by Abere » 31 Mar 2023, 20:11

በውታፍ ነቃይ ተከፋይ ሚዲያዎች አማካኝነት ስለ ልዩ ሃይል መፍረስ እያወራ ያለው ኦህደድ-ኦነግ በቸኛ ዓላማ አማራን ለመውረር እና ለመግደል ነው። ይህ የማይገባው አማራ ካለ ድንጋይ እራስ መሆን አለበት። የዚህ የወረራ ዕቅድ የሚያሳዩ ምልክቶች ሙሉ በሙሉ ይታያሉ።

-- ኢፍትሀዊ በሆነ መልኩ የአማራ ፋኖዎች እስር ቤት ተዘግተው ነፍሰ-በላ ወያኔዎች በነጻነት አዲስ አበባ ይመላለሳሉ። ዘመነ ካሴ በምን ወንጀል እና ግፍ ፈጽሞ ነው እርሱ ታስሮ እነ ጌታቸው ረዳ ፤ ሌሎች ወያኔዎች የክስ መዝገባቸው ተቋርጢ የተለቀዉት? ጄ/ል ተፈራ ማሞ ምን ወንጀል ፈጽሞ ነው እርሱ የመንቀሳቀስ መብት ተነፍጎ ወንጀለኛው ስብሃት ነጋ በነጻነት ውጭ አገር የሚንሸራ ሸረው? ግልጽ ነው። አማራ ይፈለጋል። ንጹህ ዜጋ የሆነ አማራ ሁሉ ታዳኝ ነው። ለዚህ ነው ባዶ እጅ ሁኖ ሊያገኙት የሚፈልጉት።

-- የኦህደድ-ኦነግ መከላከያ እራሱ የኦነግ ልዩ ሃይል ነው። ለምን እርሱ አይፈርስም? አገር እና ድንበር የማይጠብቅ የአዲስ አበባ ብቻ ጠባቂ።

Post Reply