የአቢይ አህመድና የኦሮሙማ ቅዠት ፈጣን አወዳደቅ!
እኔ ሆረስ ቃላት መፍለጥ አይመቸኝም።
ዛሬ ኢትዮጵያ ያለውችው አብዮታዊ ሁኔታ ውስጥ ነው ። አቢይ አህመድ አሊ ኢትዮጵያን ሊመራም ሆነ ሊያስተዳድር አልቻለም ። ወደ ፊትም አይችልም።
ኢትዮጵያን በኦሮሞ ተገንጣዮችና ዘረኞች ራዕይ (ቅዠት) ምስል እንደ ገና መልሶ ለማዋቀር ያለሙት ሕልም አገር አቀፍ ቀውስ አስነስቶ ፍርስርሱ እየወጣ ነው። የኦሮሞ ሄጂሞኒ ቅዠት ልክ እንዳለፈው የትግሬ ሄጂሞኒ ድራማ እራሱ ኦሮሚያን አፈራርሶ፣ እራሱ የኦሮሞን ሕዝብ የጦርነት ሁከትና መከራ ቀጠና እያደረገው ነው ። ነገር የባለቤቱ ነውና።
ዛሬ በኢትዮጵያ እጅግ ግዙፍ የሆነ አዲስ የፖለቲካ አሰላለፍ፣ አዲስ የኃሎች አሰላለፍ እየተካሄደ ነው ። ዛሬ ላይ አቢይ አህመድን መልካምና ብቁ መሪ ነው ብሎ የሚከተልው ሰው ተሟጧል። አቢይ አህመድን የሚያዳምጥ፣ አቢይን የሚከተል ሰው እያበቃ ነው።
ስለሆነም እንደ ማንኛውም የተጠላ ዲክታተር አቢይ አህመድ ለሰርቫይቫል ፖሊስና አመጽ በመጠቀም የስልጣንና የሌብነት ቀን የሚገዛ አሳዛኝ ትራጂክ ክሽፈት ነው ። አቢይ አህመድ አሊ ከሽፏል።
የኢትዮጵያ ሕዝብ የዘር ኤትኖክራሲ፣ የኦሮሞ ሄጂሞኒና ስልቀጣ እምቢ ብሏል፤ አልገዛም አልገፋም ብሏል ። ከዚህ የሚቀጥለው ሕዝባዊ ፍንዳታ፣ ወይም ማዕበል ወይም አብዮት ፣ ወይም መፈንቅለ መንግስት ነው ። ዲክታተሩ በፍቃዱ ካልወረደ።
በዛሬዪቱ ኢትዮጵያ መንግስት እንደ ወትሮው መግዛት አይችልም፤ ሕዝብ እንደ ወትሮው መገዛትን እምቢ ብሏል ። ኢትዮጵያ አብዮታዊ ሁኔታ ውስጥ ገብታለች ምክንያቱም የሕዝብ ደህንነት፣ ኢኮኖሚ ህልውና ማህበራዊ ህይወት ፈርሷል ። ኢትዮጵያ እንዳገር መቀጠል የማትችልበት ጫፍ ላይ ደርሳለች ።
ይህ በግድ መቆም ያለበት ታሪካዊ አደጋ፣ ይህ በግድ መለወጥ ያለበት ታሪካዊ ችግር በአንድ ቃል አብዮታዊ ሁኔታ! የለውጥ አስፈላጊነት ግዴታ ይባላል።
ይህ ነው የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ሪያሊቲ!
ሰላም ለኢትዮጵያ! ኢትዮጵያ ዘላለማዊ !

Re: የአቢይ አህመድና የኦሮሙማ ቅዠት ፈጣን አወዳደቅ!
በአጭሩ ማዘጋጃ ቤት እና 4 ኪሎ ተቅማጥ (ሸርተቴ) ገብቷል ማለት ነው። ታዲያ ሚሳይል እና ታንክ መሃል ከተማ የሚተራመሱት ጨበጣ ውጊያ ሊገጥሙ ነው ወይስ ረጅም ዱላ ባይመቱበት ያስፈራሩበት አይነት?!
ጀግናው ኦሮሙማ ደሙን ሳይሆን ተቅማጡን ያፈሳል
ጀግናው ኦሮሙማ ደሙን ሳይሆን ተቅማጡን ያፈሳል
Re: የአቢይ አህመድና የኦሮሙማ ቅዠት ፈጣን አወዳደቅ!
Abere,
የዲክታተሩ መጽሃፍ አይስትም ። ከሶስቱ ያቢይ ሃይል መቆሚያ ምሰሶዎች በፈራረስ ላይ ናቸው ። አሁን ሙሉ ተስፋው የሰርቫይቫል ተስፋው ያለው ሰላዮችና ፖሊሶች ዘበኞችና ጠባቂዎች ላይ ነው ። በትልቁ ሰራዊት ውስጥ ያለውን ዳይናሚክስ በውል አላውቅም! ለምን ብለው የአድዋ ፖለቲካ ወስጥ እንደገቡ ገርሞኛል!
ምስማር በመቱት ልክ ይጠብቃል! አማራን አስጨንቀው አስጨንቀው እዚህ አድርሰውታል። ጉራጌንም እንዲሁ፣ ሁሉም ተመሳሳይ ነው። ዲክታተሩን እናነሳዋለን ወይም ራሱ ይነሳል!

አዳነች አቤቤን ከወምበሯን ለማባረር ሕዝብ መነሳት ነው ያለበት ! መሳይ መኮንን የኦሮሙማ የቀን ጅቦችን በስማቸው ጠራቸው!!! መደመጥ ያለበት !!! ድሮ የምናውቀው መሳይ መልሰን እያገኝን ነው ! ያብዮቱ ምልክት!!!!
Last edited by Horus on 14 Mar 2023, 13:21, edited 1 time in total.
Re: የአቢይ አህመድና የኦሮሙማ ቅዠት ፈጣን አወዳደቅ!
መቼ ነው አማሮች መንግስት ለዋጭ አገር አቀፍ ንቅናቄ ጠርቶ የኢትዮጵያ አንድነት ግምባር ለመፍጠር ትግል የሚጀምረው !!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12908
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የአቢይ አህመድና የኦሮሙማ ቅዠት ፈጣን አወዳደቅ!
ይህን ጥያቄ በዚያ የጓጓታ ፓርቲ ፕሮግራም ላይ አስገብተሃል እንዴ?Horus wrote: ↑14 Mar 2023, 09:42እኔ ሆረስ ቃላት መፍለጥ አይመቸኝም።
ዛሬ ኢትዮጵያ ያለውችው አብዮታዊ ሁኔታ ውስጥ ነው ። አቢይ አህመድ አሊ ኢትዮጵያን ሊመራም ሆነ ሊያስተዳድር አልቻለም ። ወደ ፊትም አይችልም።
ኢትዮጵያን በኦሮሞ ተገንጣዮችና ዘረኞች ራዕይ (ቅዠት) ምስል እንደ ገና መልሶ ለማዋቀር ያለሙት ሕልም አገር አቀፍ ቀውስ አስነስቶ ፍርስርሱ እየወጣ ነው። የኦሮሞ ሄጂሞኒ ቅዠት ልክ እንዳለፈው የትግሬ ሄጂሞኒ ድራማ እራሱ ኦሮሚያን አፈራርሶ፣ እራሱ የኦሮሞን ሕዝብ የጦርነት ሁከትና መከራ ቀጠና እያደረገው ነው ። ነገር የባለቤቱ ነውና።
ዛሬ በኢትዮጵያ እጅግ ግዙፍ የሆነ አዲስ የፖለቲካ አሰላለፍ፣ አዲስ የኃሎች አሰላለፍ እየተካሄደ ነው ። ዛሬ ላይ አቢይ አህመድን መልካምና ብቁ መሪ ነው ብሎ የሚከተልው ሰው ተሟጧል። አቢይ አህመድን የሚያዳምጥ፣ አቢይን የሚከተል ሰው እያበቃ ነው።
ስለሆነም እንደ ማንኛውም የተጠላ ዲክታተር አቢይ አህመድ ለሰርቫይቫል ፖሊስና አመጽ በመጠቀም የስልጣንና የሌብነት ቀን የሚገዛ አሳዛኝ ትራጂክ ክሽፈት ነው ። አቢይ አህመድ አሊ ከሽፏል።
የኢትዮጵያ ሕዝብ የዘር ኤትኖክራሲ፣ የኦሮሞ ሄጂሞኒና ስልቀጣ እምቢ ብሏል፤ አልገዛም አልገፋም ብሏል ። ከዚህ የሚቀጥለው ሕዝባዊ ፍንዳታ፣ ወይም ማዕበል ወይም አብዮት ፣ ወይም መፈንቅለ መንግስት ነው ። ዲክታተሩ በፍቃዱ ካልወረደ።
በዛሬዪቱ ኢትዮጵያ መንግስት እንደ ወትሮው መግዛት አይችልም፤ ሕዝብ እንደ ወትሮው መገዛትን እምቢ ብሏል ። ኢትዮጵያ አብዮታዊ ሁኔታ ውስጥ ገብታለች ምክንያቱም የሕዝብ ደህንነት፣ ኢኮኖሚ ህልውና ማህበራዊ ህይወት ፈርሷል ። ኢትዮጵያ እንዳገር መቀጠል የማትችልበት ጫፍ ላይ ደርሳለች ።
ይህ በግድ መቆም ያለበት ታሪካዊ አደጋ፣ ይህ በግድ መለወጥ ያለበት ታሪካዊ ችግር በአንድ ቃል አብዮታዊ ሁኔታ! የለውጥ አስፈላጊነት ግዴታ ይባላል።
ይህ ነው የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ሪያሊቲ!
ሰላም ለኢትዮጵያ! ኢትዮጵያ ዘላለማዊ !
Re: የአቢይ አህመድና የኦሮሙማ ቅዠት ፈጣን አወዳደቅ!
ሆረስ፤
በጣም እንጅ መቋሚያ ምሶሶው ውልቅ ልቁ ወጥቷል። አንድ በአንድ ይደገፍባቸው የነበሩ አንኳር ታዋቂ ግለሰቦች ጨርቃቸውን እያራገፉ ጣጥለውት እየሄዱ ነው። የመጽሀፉ ቃል እየተፈጸመ ነው። የመጨረሻው መመርኮዥያ ክራንቹ (cane) መከላከያ ነው። ከዚህ ውስጥም ለዶፍ ቀን (rainy days0 ይሆናሉ ተብሎ በገፍ የተሰገሰጉት ኦነጎች ናቸው በተጨማሪድ ደግሞ 40 ዙር የሰለጠኑት የሽመልስ አብዲሳ ኦነግ ልዩ ሃይሎች። እነኝህ የሞት ሽረት ትግል ያደርጋሉ - ግን ይሸነፋሉ። አዲስ አበባ ውስጥ ሰራዊት መዋጋት አይችልም አስቸጋሪ ነው። 500,000 ኦነግ ታጣቂ ሰራዊት ቢያስገባ እንኳን አዲስ አበባ ልይ ድል ማድረግ አይችሉም። አስቸጋሪ ቦታ ብቻ ሳይሆን ለአለም ለዕይታ የተጋለጠ ነው - አዲስ አበባ እንደ ወለጋ የሚመች ቄራ ቦታ አይደለም።
የኦሮሙማ ቅዘናምነት ግን እጅግ አድርጎ ነው የሚገርመኝ። ምክንያቱም ያልታጠቁ የአማራ እና የጉራጌ ህዝብ ይህን ይህል አስጨንቀውት በሚሳይል፤በድሮን፤ ታንክ ወዘተ አድስ አበባን ይዞራል ። የፍርሃት እንጅ በዐል የማክበር እንዳልሆነ ግልጽ ነው።የፈሩት ይደደርሳል፥ የጠሉት ይወርሳል ነው እና ምንም ማድረግ አይቻልም። አዲስ አበባ እና ኦሮሙማ አብረው ሊሄዱ አይችሉም።

Horus wrote: ↑14 Mar 2023, 12:53Abere,
የዲክታተሩ መጽሃፍ አይስትም ። ከሶስቱ ያቢይ ሃይል መቆሚያ ምሰሶዎች በፈራረስ ላይ ናቸው ። አሁን ሙሉ ተስፋው የሰርቫይቫል ተስፋው ያለው ሰላዮችና ፖሊሶች ዘበኞችና ጠባቂዎች ላይ ነው ። በትልቁ ሰራዊት ውስጥ ያለውን ዳይናሚክስ በውል አላውቅም! ለምን ብለው የአድዋ ፖለቲካ ወስጥ እንደገቡ ገርሞኛል!
ምስማር በመቱት ልክ ይጠብቃል! አማራን አስጨንቀው አስጨንቀው እዚህ አድርሰውታል። ጉራጌንም እንዲሁ፣ ሁሉም ተመሳሳይ ነው። ዲክታተሩን እናነሳዋለን ወይም ራሱ ይነሳል!
Re: የአቢይ አህመድና የኦሮሙማ ቅዠት ፈጣን አወዳደቅ!
ወገኖቼ እመኑኑኝ ጋላ ደንጋጤ ውስጥ ገብቶዋል፥፥ ጋላ ከፍርሃቱ የተነሳ የህልም ቅዠት ላይ ነው ያለው፥፥ ጋላ ያልጠበቀው የሕዝብ መነቃነቅና ቁጭት ስለመጣበት ለትግሬ አጎንብሶአል፥፥ ለአሜሪካም ሰግዶዋል፥፥ ከኢሳያስ ጋርም ተፋትቶአል፥፥
Re: የአቢይ አህመድና የኦሮሙማ ቅዠት ፈጣን አወዳደቅ!
The odds of Orommuma surviving in Ethiopia is Zero. Right now, primitive Orommuma is the sinking Titanic. Titanic sank at least due to ten mistakes, but Orommuma is all wrong. It is improbable for Orommuma to uproot the other non-Oromo 84 and more ethnic groups.
Re: የአቢይ አህመድና የኦሮሙማ ቅዠት ፈጣን አወዳደቅ!
አበረ፣
የዲክታተሮች ሁሉ የመጨረሻ ችግር ገንዘብ ነው ። ከህዝብ አንድ የሆነ መንግስት በህዝብ በመዋጮ ይኖራል፤ ይህን ጉዳይ በትግሬ ጦርነት የታየ ነው ። ዛሬ አቢይ ከህዝብ ተነጥሎ፣ የራሱም መቆሚታ መሰሶዎች እየፈራረሱ ባሉበት ሰዓት አሜሪካ ሰተት ብላ ገብታ እያምበረከከችው ነው ። ዛሬ ለምን ዛሬ ብሊንከን መጣ? ቢባል በትክክል የአቢይ አህመድ እጅግ መድከምና በዚሁ አቢይ ወድቆ ሌላ ድራማ እንዳይፈጠር ነው።
ኦሮሙማ ባሜሪካ መዳፍ መግባቷ ግን ብዙ ያስከፍላቸዋል ። አሜሪካኖች አባባል አላቸው 'THERE IS NO FREE LUNCH! የኃይል አሰላለፍ ለውጥ ያለው ባገር ውስጥ ብቻ አይደለም ፣ባፍሪካ ቀንድም፣ በሃያሎኖቹ አሰላለፍም ነው ።

ሆረሳ፤
ከህዝብ የተለየ መንግስት ከመንጋው የተገነጠለ የዱር እንሰሳ ነው። አዳኙ አንበሳ በቀላሉ ይዞ ምሳ ያደርገዋል። አሜሪካ ከነባር ታሪኳ እንደምናው ቀው ሁሉ ነገር ቢዝነስ ነው (ፓለቲካው እራሱ ) ስለዚህ የእራሷን ጥቅም እንጅ ወዳጅ አታውቅም። ትክክለኛው ንግድም ይኽ ነው - የገባየ ዘመድ የለውም። የገባየውን ዋጋ የሚቆርጠው ግን አብይ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ የጋርዮሽ ሃይል ነው። ይህ ነው አስገዳጁ እውነታ። ለምሳሌ ከአመታት በፊት ከግብጽ የፓለቲካ ነውጥ እና የሙባረክን መንግስት መውደቅ የቱን ያህል ህዝብ ወሳኝ እና የውጭ መንግስታትን አቋም እንደሚያስቀይር አይተናል።
በመሰረቱ ኦሮሙማ አክሳሪ ኢንቨስትመንት ነው (risky investment)። ለአንድ ለድሞክራሲ ቁሚያለሁ ለሚል ኃያል አገር የሰብዓዊ መብት ምንም አይነት ሀሁ ያማያውቅ ከእንሰሳ ባህርይ በወረደ (ከተፈጥሮ ህግ በታች) ኦሮሙማ ጋር የሚደረጉ ግንኝነቶች የገጽታ ችግር ይፈጥራል። ለምሳሌ በብዙ አሜሪካን ፓለቲከኞች እና የሰብዐዊ መብት አቀንቃኞች ሳወድ አረብያ የምታደረጋቸውን በርካታ ኋላቀር እና ኢሰብዐዊ ድርጊቶች ይነቅፋሉ - በተለይ ኢምባሲ ውስጥ በመጋዝ የተገደለው ጋዜጠኛ ሁኔታ ሲታይ። ከአለም አቀፍ ገጽታ እና ተምሳሌትነት ( የድሞክራሲ ሞደልነት) አንጻር እጅግ ጎጅ ነው ከቢዝነስ አንጻር & እና ጅኦግራፊያው ስትራቴጅደግሞ ሊታለፍ የሚችል አልሆነም (ethical dilemma)። የኦሮሙማው ጉዳይ እጅግ ዘግናኝ ነው። 1) አገሪቱን መናጢ ድህነት የዘፈቀ - ድህነት እንጅ ነዳጅ አያቀርብ 2) የግለሰብ መብት ብቻ መደፍጠጥ ሳይሆን ሙሉ ብሄር ላይ ያተኮረ የዘር ማጥፋት የሚፈጽም ነው - በቀን 400 ያርዳል 3) ኦሮሙማ በአገር ውስጥ ቢያንስ ኦሮሞ ያልሆኑ 84 ጎሳዎች የመኖር ህልውና ችግር አድርገው ሰልሚያዩት በጽኑ እየታገሉት ነው- ይዋል፤ይደር፥ይሰንብት አይታወቅም።
ከዚህ አንጻር የእረጅም ጊዜ የፓለቲካ ኢንቨስትመንት ይሁን የአጭር ጊዜ የሚታይ ይሆናል። ትልቁ እውነታ ኦሮሙማ የኢትዮጵያ ህዝብ ህጋዊ መንግስት አይደለም ( የጨረቃ መንግስት ነው)።
አንድ ከሰሞኑ የሰማሁት ነገር አለ ስቴት ድፓርትመንት የጎሳ ፓለቲካ ለኢትዮጵያ የሚበጅ አልሆነም የሚል። የቱን ያህል ይህ ጎልቶ የአሜሪካ አቋም እንደሚሆን ወደፊት ይታያል። ይህ ደግሞ ለኦሮሙማ ይሁን ለወያኔ ጥሩ ንፋስ አይደለም።

Horus wrote: ↑15 Mar 2023, 14:04አበረ፣
የዲክታተሮች ሁሉ የመጨረሻ ችግር ገንዘብ ነው ። ከህዝብ አንድ የሆነ መንግስት በህዝብ በመዋጮ ይኖራል፤ ይህን ጉዳይ በትግሬ ጦርነት የታየ ነው ። ዛሬ አቢይ ከህዝብ ተነጥሎ፣ የራሱም መቆሚታ መሰሶዎች እየፈራረሱ ባሉበት ሰዓት አሜሪካ ሰተት ብላ ገብታ እያምበረከከችው ነው ። ዛሬ ለምን ዛሬ ብሊንከን መጣ? ቢባል በትክክል የአቢይ አህመድ እጅግ መድከምና በዚሁ አቢይ ወድቆ ሌላ ድራማ እንዳይፈጠር ነው።
ኦሮሙማ ባሜሪካ መዳፍ መግባቷ ግን ብዙ ያስከፍላቸዋል ። አሜሪካኖች አባባል አላቸው 'THERE IS NO FREE LUNCH! የኃይል አሰላለፍ ለውጥ ያለው ባገር ውስጥ ብቻ አይደለም ፣ባፍሪካ ቀንድም፣ በሃያሎኖቹ አሰላለፍም ነው ።
Re: የአቢይ አህመድና የኦሮሙማ ቅዠት ፈጣን አወዳደቅ!
የጎሳ ፖለቲካ መጥፎ እንደ ሆነ መች አጡት! ድሮ ድሮ ስለ ፖለቲካ ዘመናዊነት (ፖለቲካል ሞደርናይዜሽን) እነ ሀንቲንግተን ሲያስተምሩን ያስጠነቀቁት ነገር ነውኮ። ነገር ግን እነሱ ሲፈልጉት መሰባበር ያለበት አገር ላይ ሲወስኑ ይጠቀሙበታል ። አሁን ደሞ ቀጠናው በሙሉ በሰው ደም ሲጣጠብና የአሸባሬዎች አደጋ ሲፈሩ ወይም የጎሳ እልቂት ምልክት ሲታያቸው ከትሪይባሊዝም ውጡ ይላሉ ።
እመነኝ ኦሮሞች በዚህ ከቀጠሉ እጅግ አስክፊና ቀጠናውን ሁሉ የሚያለብስ የሕዝብ መተላለቅ እንደ ማይቀር አጥንተው ነው የጦር ወንጀል ምርመራ ላይ ክችች ያሉት ። እንኳንስ ከዳር እስከ ዳር የተዝረከረከው ኦሮሙም ተብዬ ተውና በስንት አረብ ዶላር ተደግፎ አገር የሆነው ኤርትራ ህልውና ድፍን 30 አመት ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ፈቀቅ አላለም ። ለመገንጠል መንጠርራራት አንድ ነገር ነው ። አገር ሆኖ ምኖር ሌላ ነገር።
ይህን እያልን ባለንበት ሰዓት ነጮች ኦሮሚያ ወደ ሚባል ምድር ዝር እንዳይሉ ማስጠንቀቂያ አውጥቷል አማሪካ። ማንኛው ሂደት ትራጀክተሪ ቀስት አለው! የኦሮሚያ ትራጀክተሪ የሰላምና እንድገት ምድር ሳይሆን የሁከት ብጥብጥ ዝርፊያ ፍርሃትና በሰው ሁሉ የመተው የመጠላት ትራጀክተሪ ነው!
የኢትዮጵያ ምግብ ቅርጫት ነን የሚለው የኦሮሞ ጂሎች ተረት ዛሬ በቦረና ተጋልጧል ! የትኛውም የኦሮሞ ምድር በማንኛውም ግዜ በድርቅና ለሃብ ይመታል ። ሰው በዛ ነገር በዛ ነው ! የኦሮሞ ችግር ልክ እንደ ሕዝቡ ብዛት ነው ! የህዝብ ብዛት ምርቃትም እርግማንም ነው! በብልህነትና በውቀት ካልተያዘ !
እንደ አሸን የሚፈላው የኦሮሞ ወጣት ከመሬቱ ተነቅሎ ከተማ ፍለጋ እዚም እዛም ወረራ ባካሄደ ቁጥር የኦሮሞና ሌላው ሕዝብ ግጭት እየተራባ፣ እየጦዘ መሄዱ የታሪክ ሕግ ነው። ኦሮሞና ሲዳማን ተመልከት ። የሰው ቁጥር እንዳሻህ ማብዛት ትችላለህ ! የመሬት ቆዳ ስፋት ግን ላንዴም ለሁሌም የተወሰነ ነው ። ስለዚህ ኦሮሞች ከሱማሌ አንስተህ ከመላው ደቡብ፣ ምዕራብና ሰሜን ሕዝብ ጋር ያልተቁረጠ ጦርነት ውስጥ እየገቡ ነው ።
ስለሆነም የዘር ፖለቲካ መጀምሪያ የሚያፈርሰው እራሱ የኦሮምን ሕዝብ ነው ። ተከታተለው! ለዚህ ነው አዲስ አይነት የድሮ አይነት አደረጃጀት በግድ መፈጠር ያለበት ። አሁን ያሉት ደነዞች ይህን መሰል አደጋ እንዳለባቸው የሚያዩ አይደሉም።

AbyssiniaLady
- Member+
- Posts: 7636
- Joined: 04 Feb 2007, 05:44
Re: የአቢይ አህመድና የኦሮሙማ ቅዠት ፈጣን አወዳደቅ!
Please wait, video is loading...
The daily life of a poverty-stricken hopeless and helpless HIV/AIDS infested listros minority ethnic in war-torn Ethiopia.