Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ጠቅላዩን ቅጥ ያጣ ብልፅግና ሲያስቸግራቸው ህዝቡን ደግሞ ቅጥ ያጣ ሞትና ድህነት አስቸግሮታል::

Post by Jirta » 09 Mar 2023, 11:27

ጠቅላዩን ብልግና ካናታቸውወጥቶ አስቸግሯቸዋል::
እኛ ደግሞ ግፋቸ ስቃያቸው ማረዳቸው ክዚህም በተጨማሪ መንግስት ሰራሽ የኑሮ ውድነት አልቻልንም::