Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17887
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

የትግል ለውጥ - የማን ቤት ፈርሶ፣ የማን ሊለማ!

Post by Selam/ » 04 Mar 2023, 18:38

የትግል ለውጥ ያስፈልጋል። እየታሰርክና እየተገደልክ፣ በሰላማዊ መንገድ ብቻ ታገል የሚባል ነገር ከእንግዲህ በኋላ አይገባኝም። የሰላም ተቃውሞውና አመጹ እንዳለ ሆኖ፣ እሳትን በእሳት ለማጥፋት የሚነሳን ወገን ለመደገፍ ዝግጁ ነኝ። በቀጥታ በድብደባና ግድያ የታወቁት የመንግስት አሸባሪዎች ላይ ያነጣጠረ የመከላከያና የማጥቃት ስራ መጀመር አለበት። የወንጀለኞቹን ምስልና ማንነትን ባገኛችሁበት አጋጣሚ ለጥፉ።

በየጂሙና ቴኳንዶ ማሰልጠኛው የሚኳትነው ጎረምሳ ሁሉ ጉልበቱንና ክህሎቱን የሚፈትሽበት አጋጣሚው አሁን ነው። ገዳይና ገራፊ በነፃ እያውደለደለ ሊኖር አይችልም።