በገዛ አገርህ የምታምነውን እግዚያብሄር በራስህ መንገድ በራስህ ፍላጎት እንዳታመልክ ካደረገህ ማጥቂያህ ግዜ አሁን ነው
የሀገርህን ጀግኖች ታሪክ እንዳታነሳና እንዳታከብር ካደረገህ ማጥቂያህ ግዜ አሁን ነው
በሀገር ውስጥ እንዳትቀሳቀስ እንዳትስራ ፤ እንዳትጓዝ ካደረገህ ማጥቂያህ ግዜ አሁን ነው
በዚህ አይነት መንግስት ስር ከምትኖር 100 ሞት መምራጥ አለበህ
ነነጻነትህን ወይንም ሞት ብለህ ተነሳ ፤ የምትዋጋቸው ከጥላቻና ደካሞችን ከመጨፍጨፍ በቀር የፋሪ የሳር ክምሮች ናቸው ሞክራቸው በገለባነታቸው እራስህ ትደነቃለህ!