https://www.youtube.com/live/OAy_FUolnk4?feature=share
Re: ስውሩ የፕሬዝዳንት ኢሳያስ እጅ ሲኖዶሱ ውስጥ
ይህ የለጠፍሽው ነገር የሚያስረዳው ምንም አይነት እውነት የለም። እንድሁ ስም የማጥፍት ዘመቻ ይመስላል። ኢሳይያስ አፈወርቅ ከአብይ አህመድ ጋር ሺ ግዜ ፎቶግራፍ ተነስቷል፤ ከደብረጽዮን ጋር እንድሁ በርካታ ፎቶግራፎች አሉት። ታዲያ ይህ ማለት እነርሱም አሉበት ማለት ነው። እንደ እኔ ጭፍን ጥላቻ የማስፋፋት ባህል ነው። በመሰረቱ የኦርቶዲክስ ሃይማኖት ሁከት ያስነሳው ብቸኛው ሰው ዐብይ አህመድ ነው። በመሰረቱ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ሁከት ያስነሳው ብቸኛው ሰው ዐብይ አህመድ ነው። የተገነጠለ ቡድን እኮ ነው ሁከት ያመጣው፤ ያልተገነጠለው አይደለም። የተገንጣዩ ቡድን አምበል አብይ አህመድ ይባላል - እናንተ ወያኔዎችም ደጋፊ ሁናችሁ ነበር የሰነበታችሁት። እንደገና ሳይሰምርላችሁ ሲቀር እንድሁ የሰፈር ወሬ እና ሃሜት ላይ አተኮራችሁ። You should be much appreciative of the genuine and legit Holy Synod Fathers who for the time being stopped bloodshed, very much wanted by TPLF and PP-OLF. Will this hold? Remains to be seen. Abiy Ahmed ,the devil, could still be in the detail - only the Holy Spirit will purge that later.
Re: ያላባራው የተዋህዶ ብጥብጥና የፕሬዝዳንት ኢሳያስ ስውሩ እጅ| The long arm of PFDJ inside the Ethiopian Synod
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ኢትዮጵያዊው ጠቅላዪ ዶ/ር ኣብዪ ኣሕመድ፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትን ውስጥ ዬተፈጠረውን ኣለመግባባት የፈቱበት ሰላማዊ መንገድ እጅግ እጅግ እጅግ በጣም እናደንቅላቸዋለን። አንድም መንፈሳዊ ኣባት ለእስር ሳይዳርጉ፡ በጠረጴዛ ዙርያ በውይይት ችግሩን ለመፍታት የሄዱበት መንገድን አድንቀንላቸዋል። አንድ ነገርም ጠርጥረናል፡ እሱም . . . እነ ኣቡነ ሳዊሮስ ውሳኔያቸውን ለቅዱስ ሲኖዶሱና ለመንግስት በደብዳቤ ገልጠው . . . መንግስት አስፈላጊውን ጥበቃ ሲያደርግላቸው. . . ሲኖዶሱ ግን የነ ኣቡነ ሳዊሮስን ደብዳቤ ለፓትርያርኩ ያቀረበ ኣልመሰለንም (ደብዳቤው ተጠልፏል፡ በይፋ ሊነገርለት አልተፈለገም፡ በጠቅላዩ በኩል ነገሩ እንዲሸፋፈን ተፈልጓል) ብለን ጠርጥረናል! ቢሆንም ቢሆንም ዶ/ር ኣብዪ የኦሮሞ ኣባቶች ላይ ተጽእኖ በማድረግ ነገሩን የፈታበት ሂደት ለመልካም ነውና፡ ኣምላክ እውነተኛውን ኣንድነት ያድላቸው ብለን በመመኘት፡ የጠፋ በግ እንዳልነበረ፡ነገር ግን በጎቹ እርስ በራሳቸው እንደተራገጡ ነው ዬተገነዘብነው። 
Re: ያላባራው የተዋህዶ ብጥብጥና የፕሬዝዳንት ኢሳያስ ስውሩ እጅ| The long arm of PFDJ inside the Ethiopian Synod
Awetash, like all Agames, has been traumatized by the devastating defeat that Tigray has suffered. She cannot help to be paranoid about Esu, who every Agame imagines, is the architect of the fall of Agameland and the death of the dream of Abay Tigray. What Agames need to do to recover from their crushing defeat is to acknowledge that they, and they alone, are responsible for the disaster that has befallen them. They could have accepted the reality in 2018 and joined their Ethiopian compatriots and Eritrean neighbors for a peaceful coexistence. For reasons that they should examine carefully, they chose the path of war. If they don't learn from their blunders, they will repeat them and suffer more disasters. it is as simple as that.