አስታራቂው ዲክታተር! የጴንጤ ዉሸታም!
በእልፍ አዕላፍ ህዝባዊ ማዕበል ፣ ኦርቶዶክሳዊ ጽናትና ተጋድሎ ድባቅ ገብቶ የተምበረከከው የሺመልስ አቢይ ፖለቲካል ኦሮሙማ ሽንፈቱን ለምሸፋፈን ያዘጋጀው ተውኔት ዛሬ ሰሚም ተከታይም ታዳሚም የለውም ! ግ ን ገንፎ መሞቱን ረስቶ ይተነፍሳል እንዲሉ ዲክታተሩ አሁንም በትወና ሕዝብና አገር የሚሸውድ ይመስለዋል !!!
Last edited by Horus on 17 Feb 2023, 01:17, edited 2 times in total.