Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

በመላው ኢትዮጵያ ለሚፈፀመው ማንኛውም ወንጀል የሚታቀደውና የሚሰማራው ከራሱ ከጠቅላዩ ብቻ ና ብቻ ነው::የአፋቸውን ይነግሩናል የልባቸውን ይሰራሉ!

Post by Jirta » 14 Feb 2023, 06:11

ከ መንግስት መዋቅር በተጨማሪ አብይ የራሱ ሸኔም አለው:: በመላው ኢትዮጵያ ለሚፈፀመው ማንኛውም ወንጀል የሚታቀደውና የሚሰማራው ከራሱ ከጠቅላዩ ብቻ ና ብቻ ነው::የአፋቸውን ይነግሩናል የልባቸውን ይሰራሉ

Selam/
Senior Member
Posts: 17889
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በመላው ኢትዮጵያ ለሚፈፀመው ማንኛውም ወንጀል የሚታቀደውና የሚሰማራው ከራሱ ከጠቅላዩ ብቻ ና ብቻ ነው::የአፋቸውን ይነግሩናል የልባቸውን ይሰራሉ!

Post by Selam/ » 14 Feb 2023, 06:36

ማን ነበር ‘መሽረፍት’ ያለው?

ይበለን አልሰማ ብለን ነው። ኢትዮዽያ እንዲህ አይነት ወናፍ የሆነ መሪ ኖሯት አያውቅም። መለስ ዜናዊ እንኳን ፈረንጆቹን እንጂ ያጭበረበራቸው ለእኛ ሲሆን ክፋቱን መደበቅ አይችልም ነበር። ይኸኛው ደንበኛ አስመሳይ የሰይጣን ምሳሌ ነው። ግን ፈጣሪ ጊዜ ጠብቆ እሚወዳት ቤተክርስቲያን እግር ስር ሌጣውን አስቀረው፣ እኛንም ብርሃኑን አበራልን!

Jirta wrote:
14 Feb 2023, 06:11
ከ መንግስት መዋቅር በተጨማሪ አብይ የራሱ ሸኔም አለው:: በመላው ኢትዮጵያ ለሚፈፀመው ማንኛውም ወንጀል የሚታቀደውና የሚሰማራው ከራሱ ከጠቅላዩ ብቻ ና ብቻ ነው::የአፋቸውን ይነግሩናል የልባቸውን ይሰራሉ

Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: በመላው ኢትዮጵያ ለሚፈፀመው ማንኛውም ወንጀል የሚታቀደውና የሚሰማራው ከራሱ ከጠቅላዩ ብቻ ና ብቻ ነው::የአፋቸውን ይነግሩናል የልባቸውን ይሰራሉ!

Post by Jirta » 14 Feb 2023, 06:45

በጉዲፈቻ ያደጉ ያንድ ዘመን የታሪክ ትርክት ጥላቻ ተምረው ያደጎ ቡድኖች ናቸው:: እን በሂደት ቀስ በቀስ ሌላው ቡችላ በጅምላ በመጨፍጨፍ ኦሮሙማን ለመመስረትታሪክ ፊደል ዶግማ ቀኖና ህግና ስርአት ያላትን ቤተክርስቲያን ማጥፋት ግድ ይላቸዋል::
ውሸትን በትርክት እና በውሸት ማስረጃ ሌላውን አጥፍተው እነርሱ ታልቅ ሆኖ መኖር ይፈልጋሉ::
ፍፃሜው ግን ለእነርሱም አይጠቅምም::
አሁን ሰማእትነቱ አይቀርም:: ባደባባይ በጋራ ወጥተን ብንጋፈጥ ግን እናሸንፋለን:: ስንወጣ ግን የቅዱስ ጊወርጊስ ዘንዶውን በጦር የገደለ:: የቅዱስ መርቆሪዎስን ሚካኤል ያቀበለውን ሰይፍ አንርሳ::
ለአህዛብ ቆሞመሞት ፅድቅ አይሆንም:: ያማ ባይሆን ጣሊያንን እንዴት አሸነፍነው? ተዋድቀን ተዋግተን ገድለን ነው::

Post Reply