Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ግራዚያኒ ዐብይ አህመድ እራሱ ሻጥር ሰርቶ እልፍ አእላፍ ኦርቶዶክሳዊያን ሰማዕትነትን ሊቀበሉ ይችላሉ።

Post by Abere » 09 Feb 2023, 13:06

ግራዚያኒ ዐብይ አህመድ እራሱ ሻጥር ሰርቶ እልፍ አእላፍ ኦርቶዶክሳዊያን ሰማዕትነትን ሊቀበሉ ይችላሉ።

ጨፍጫፊው በላኤ ሰብዕ አብይ አህመድ የሚፈልገውን ጥቃት ለመፈጸም እራሱ ወንጀል ቀድሞ በመፈጸም ምዕምን እንደ ፈጸመ በማስመሰል በህዝብ ላይ በእምነት አልባው እና በታጠቀው ኦሮሙማ ሃይል ከፍተኛ ግድያ ሊፈጽም ይችላል። ይህን ከንቱ እኩይ ሴራ ቢከተልም የማንኛውም ምዕምን ግለሰብ የመጨረሻ ተሰፋ የሆነችውን ቤተ-እምነት ሲያጠቃ ምዕምን ዝምታን አይመርጥም።