Re: ሰልፉ ዛሬ ተጀመረ
I advise people not to follow this opportunist person Meheretab Asefa. He is no different to Abiy interms of personality cult. He wants to steal the show and do more business and popularity. People need to follow the synod's order on what to follow, not meheretab
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ሰልፉ ዛሬ ተጀመረ
Misraq i totally agree with you, Meheretab Assefa is a showman and a clown. Moreover he has a strong link with with the right hand woman of Abiy Ahmed called Adanch Abebe.
Re: ሰልፉ ዛሬ ተጀመረ
ሰልፉ ዛሬ ተጀመረ
Please wait, video is loading...
-
Union
Re: ሰልፉ ዛሬ ተጀመረ
Agame
Leave Mihreteab alone. He is serving God 24/7. God and synodos put him on that position because he educated and mobilized millions of young people for a long period of time. He is blessed. Zebene is another great one who has served God for so long regardless of the bads and goods. Only God is perfect.
Misraq,
He follows the order. If he does not they would not allow him to step on the stage not even for a second.
He is great!
Proud of you brother Mihreteab!!!!

Noble Amhara wrote: ↑08 Feb 2023, 20:27mehreteab is a clownodos no IQ level ....and no Metshaf Qudus Menfes Qidus understanding... his speech not encouraging and his face tells me he is lying
Re: ሰልፉ ዛሬ ተጀመረ
የአንድ አጥቢያ ኦርቶዶክስ ቤተክርቲያን ምዕመናን ብቻ!!
Please wait, video is loading...
Re: ሰልፉ ዛሬ ተጀመረ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብሄረ ጽጌ መካነ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በነነዌ ጾም የተካሄደ የምህላና የወንጌል ትምህርት ፕሮግራም Feb 8 2023
Please wait, video is loading...
-
Union
Re: ሰልፉ ዛሬ ተጀመረ
Congratulations and thank you for the video.
ተዋህዶ ያው እንደምታውቀው ሰልፍ አትሰለፍም። ፓለቲካ ነው ሰልፍ የሚሰለፈው። በህጋችን መሰረት ስርአተ ሀይማኑቱ የሚፈቅዳቸውን ተግባሮች ብቻ ነው የምትፈፅመው። ለማንም ፓለቲከኛ አቤቱታ አታቀርብ አትታዘዝምም። ትብብር ብቻ ነው የምታደርገው።
እኛ ስራችን ከሲኖዶስ ትእዛዝ ተቀብለን የአብረሀምን መንገድ መኖር ነው ከዚህ ቦሀላ። ያደለው ደግሞ የናዝራይትን መንገድ ይዞ ይኖራል። ያም ሆነ ይህ የቅዱስ ሲኖዶስን ትእዛዝ አሜን ብለን ተቀብለን ለመኖር የሚያስችል ልብ እንዲሰጠን ሁላችንም ለራሳችን ከራሳችንጋ መታገል ነው። ያን ማድረግ የሚችል የታደለ ነው!

Last edited by Union on 08 Feb 2023, 21:37, edited 3 times in total.
Re: ሰልፉ ዛሬ ተጀመረ
አስደማሚ የዝማሬ ትዕይንት በአዲስ አበባ ልደታ ማርያም ቤተ ክርስቲያን።
(ምንጭ፦ ያያ ዘልደታ ያሬድ)
(ምንጭ፦ ያያ ዘልደታ ያሬድ)
Please wait, video is loading...
Re: ሰልፉ ዛሬ ተጀመረ
ስለ ልደታ ማሪያም ቤተ ክርስቲያ ለማታውቁ አንድ ሁለት ነገር ልንገራችሁ !! የዛሬ 75 አመት በኢትዮጵያ ለመጀምሪያ ግዜ በድብቅ የሰራተኞች ማህበር በ1974ቱ አብዮት ሴሉ ኮንፌዴሬሽን ኦፍ ኢትዮፒያን ሌበር ዩኒየን የተባለው ገናናውና ላንዴም ለሁሌም ነጻ ሆኖ ተፈጥሮ የሞተው ሌበር ዩኒየን መመስረቻ ስብሠባው በድብቅ የተደረገው ልደታ ማሪያም ግቢ ውስጥ ነበር፣ የዛሬ 75 አመት ።
ልደታ ማሪያም አብዮታዊት ናት ። በ27 አመቱ የቆሻሻው ወያኔ አገዛዝ ልደታ ማሪያም አንድም ቀን ከመለስ ፓትሪያርክ ጋር ሳትቆም ሰርዓቱ ፈረሰ! ልደታ ማሪያም የነጻነት የፍትህ ታቦት ናት! ይህን ሁሉ ምዕመን ለምን ለምትሉ ምስጢሩ ይህ ነው ። ልደታ ማሪያም የተጋድሎ ታቦት ናትና !!!