የአብዮት አህመድ አሊ ካድሬዎችና አገልጋዮች













wazzupdog can we forgive Wutaf Neqai Fasil Yenealem. He Has jumbed from Abiy Ahmed's sinking boat. I hope he will not go back and start his Wutaf Neqai job!!wazzupdog wrote: ↑05 Feb 2023, 17:17በኢትዮጵያ ስም ህዝቡን ሲያታልሉና ሲያዘናጉ የነበሩ የአብዮት አህመድ አሊ አገልጋዮች የኢትዮጵያ ሕዝብና የአብዮት አህመድ አሊ ቅራኔዎች ከረውና ጎልተው ከወጡ ጀምረው የሚይዙትና የሚጨብጡት ጠፍቷቸዋል:: ኮንፊውዝ ኤንድ ኮንቪንስ (confuse and convince) ስትራተጂ የማይሰርባት ደረጃ ላይ ነው:: አሁንም እንደድሮው እናሞኝህ እናደንዝዝህ ማለት ስላልቻሉ የይስሙላ አብዮት አህምድ አሊን በመተቸት ጊዜ ለመግዛት እየተፍጨረጨሩ ነው:: የፈለጉትን ያህል ቢዳክሩም ህዝቡ ነቄ ነው ከእንግዲህ አይፎገርም::![]()
የአብዮት አህመድ አሊ ካድሬዎችና አገልጋዮች
![]()