Please wait, video is loading...
Re: Must Watch: ሰበር ዜና : ታማኝ በየነ ዓብይ አህመድ ላይ ጂሃድ አወጀ
አለቅላቂ በሉት ከሁሉ በፊት እሱ ራሱ ታማኝ የኢትዬጵያን ህዝብ በአደባባይ ይቅርታ መጠየቅ አለበት። ይሄ ሁሉ ግፍና በደል ሲደርስ እንዳለየና እንዳልስማ ተደብቆ አሁን ነገሮ ች እዚህ አሳዛኝ ደረጃ ሲደርስ ያውም አዳምጡት እየተቅለስልስ ሲዘላብድ ከማየት እንደለመደው ቢተኛ ይሻል ነበር።ፅአሳፋሪ ሄሊና የሌለው ራስ ወዳድ ስው ነው።