Isayas’s man inside Ethiopian Orthodox Church | ከአረመኔው ኢሳያስ ጋር በመስራት፣ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተከታዮችን ልብ የሰበሩት ኢትዮጵያዊው ጳጳስ
Last edited by eden on 29 Jan 2023, 20:18, edited 1 time in total.
Re: ከአረመኔው ኢሳያስ ጋር በመስራት፣ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተከታዮችን ልብ የሰበሩት ኢትዮጵያዊው ጳጳስ
Edu junti
ምንድነው የምታጨሺው?
ምን ማለት ነው "ከአረመኔው ኢሳያስ ጋር በመስራት፣ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተከታዮችን ልብ የሰበሩት ኢትዮጵያዊው ጳጳስ"?
የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተከታዮች ኢሣያስን ይቃወማል ነው የምትይን ዛሬ ደግሞ ?
እስላሙም ከተቃወመ፣ ጴንጤውም ከተቃወመው፣ ካቶሊኩም ከተቃወመው ዛሬ ደግሞ ኦርቶዶክሱ ይቃወማል እያልሽን ነው ታዲያ ሻዕቢያ በኤርትራዊያን የሒንዱ እምነት ተከታዮች ነው የቆመው በይን
አየ እንዳ ዓጋመ ፤ አይትሳአኑ ፤ እግዚሄር ንዓና entertain ክትገብሩና'ዩ ፈጢርኩም።