Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42819
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና ኦርቶዶክስነት የኢትዮጵያዊነት የመጨረሻውና የሕዝብነታችን ዘላለማዊ ትርጉም ናቸው!

Post by Horus » 20 Jan 2023, 04:15

ዘመን ያበቀለው ሙጃ ጸረ ኢትዮጵያ ሁሉ ይመጣል! ይበቅላል! ይደርቃል! ይጠፋል ! በኢትዮጵያ መደምሰስ የሚፈልግ ፖለቲካኛና መንግስት ሁሉ ኦርቶዶክን ማጥቃት ይጀምራል !