Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
gearhead
- Member+
- Posts: 5605
- Joined: 08 Jun 2014, 16:29
Post
by gearhead » 03 Jan 2023, 00:33
በዚህ ሁሉ የስብከት የሸፈነውን 10billion የጫካን ፕሮጀክት እዮ!!
አለምንም ጥናትና፣ ያለ አንዳች ክርክር፣ ምንጩ ባልታወቀ ገንዘብ፣ በእሱ በራሱ ፍላጎት እና የአመጸኛነት ግፊት፣ PPን የምትጠላ በተለይም ኦሮሞን በማተራመስና ከኢኮኖሚው በመግፋት የተጠመደች ከተማ፣ ከገጠር ማኑፋክቸሪንግ ገንዘብ፣ ግዜና ፣ ትኩረት ዘርፎ የአዲስ አበባ የህልም ንግስናውን ሊያረጋግጥበት እየሞከረ ነው!!
ነገር ግን ከዚህ በላይ monetized political patronage/political market place and capture አለ? እሳቸወሰ የሚፈጽሙትን ሌላ ክራይ ሰብሳቢዎች ለምን አይሞክሩትም ብለው አሰቡት?
የፓለቲካ ገበያ ሸቀጥነት ብልጽግናን የማያረጋግጥ ከሆነ: የመጀመሪያው የብልጽግና ጠለት ኢ-መዋቅራዊ የሆነው የጫካ ፕሮጀክት ነው!!
-
gearhead
- Member+
- Posts: 5605
- Joined: 08 Jun 2014, 16:29
Post
by gearhead » 03 Jan 2023, 01:56
በተድበሰበሰም አኳያ ቢሆንም፥ ከጫካ ፕሮጀክት ጀርባ በርካታ ባለሀብቶች እንዳሉ ተናግረዋል!! ታዲያ በዚህ ግልጽነት በሌለበት ኢ-መዋቅራዊ ኘሮጀክት እሳቸው ራሳቸውን ለማግነን የፓለቲካ ጥቅም ባይቸረችሩበት ኖሮ ግልጽነትን ለምን ይሸሻሉ?
እራሳቸው ይገረዝ ያሉትን ብሂል፥ በዛው መድረክ ላይ ሲያፈርሱት ከማየት በላይ የሰውየውን ከሀገር እና ከፓርቲ በላይ መሆንና፣ በሚጢጢ አንጓላቸው ድርጅትንና ህዝብን የመናቅ አባዜ ፍንትው አርጎ የሚያሳይ ድርጊት የለም!!
-
gearhead
- Member+
- Posts: 5605
- Joined: 08 Jun 2014, 16:29
Post
by gearhead » 03 Jan 2023, 03:54
በእርሻ የሰለጠኑት ምሁርና የእርሻ ምንስቴር ባለስልጣን የሆኑት አቶ ኢሳያስ ለማ የስንዴ ምርት ቢትረፈረፍም ቅሉ የማዳበሪያ እና የሌላ ግብአቶች ዋጋ በመጨመሩ ምክንያት የገበያውን ዋጋ በጅላንፎ ግብታዊ import substitution መፈክር ማረጋጋት ህልም እንደከሸፈ እየተናገሩ ነው!!
አብይ የአሜሪካንና የቻይናን መሪዎች በወራት ልዩነትን አግተልትሎ ያመጣውን ፥ የራሱን የግብአት ዋጋ ሸፍኖ ለአለም ገበያ የሚያከፋፍለውን የማኑፋክቸሪንግ initiative ለጭብጨባ ገሎ፥ አሁን ደግሞ ለሌላ ህልመኛ ቱሪዝም initiative እየዳረገን ነው!!
የአብይ ኢ-መዋቅራዊነት ሀገር እየገደለ ሳለ የሚገርዘው ጠፋ!!
-
gearhead
- Member+
- Posts: 5605
- Joined: 08 Jun 2014, 16:29
Post
by gearhead » 04 Jan 2023, 08:04
ተለጣፊ ኪራይ ሰብሳቢዮች ከቁጥጥር በላይ ያናሩት የፊንፊኔ የመሬት ዋጋ ሳያንስ በላዩ ላይ 10 billion dollar ማፍሰስ ከትርፉ ሌላ ለእናቱ እንኳን ለማይራራ የኪራይ ሰብሳቢ ትኬት ሳይቆርጥ ሎተሪ መሸለም ነው!! አዲስ አበባ prolonged በሆነ የኢኮኖሚ ሽምቀቃ ለምና ለብሄር ብሄረሰቦች ምቹነት እንድትለቅ ይደረጋል እንጂ እንዴት በቅንዝሯ ላይ ብር ይፈሳል!!
አብይ ፊቱ ላይ እየተተፋ አዲስ አበባን በብብሄር ብሄረሰቦች ጫንቃ ገንብቶ ሊወደ ድ የሚሻ፣ ከትላንት የማይማር፥ ብኩን አሰዳቢ ሰው ነው!!