Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ኢትዮጵያ 99% ድጋሜ እጅግ ዘግናኝ ዕልቂት ውስጥ የመግባት ዕድል አላት - መስማት የማንፈልገው መርዶ ግን የሚሆን ሀቅ። ምክንያት አማራን ለማጥፋት የሚደረግ ዕኩይ ሴራ ነው። አማራን በማጥፋ

Post by Abere » 01 Jan 2023, 10:52

ኢትዮጵያ 99% ድጋሜ እጅግ ዘግናኝ ዕልቂት ውስጥ የመግባት ዕድል አላት - መስማት የማንፈልገው መርዶ ግን የሚሆን ሀቅ። ምክንያት አማራን ለማጥፋት የሚደረግ ዕኩይ ሴራ ነው። አማራን በማጥፋት እራሱን የሚያጠፋው እራሱን የኦሮሞ ሞግዚት ነኝ የሚለው ተረኛ ነው። የሚያሳዝነው ይህ ሁሉ ምጽአተ ቀሪብ የሚፈጸመው በአንድ መሪ ዘመን ነው - አብይ አህመድ። የአንድ ጎጥ መሪ ሁኑ እንሰ አንድ ጎጥ እያሰበ ድፍን ኢትዮጵያን መምራት ሳይሆን ማጥፋት የሚፈልግ። የአንድ ጎጥ መሪ ሁኖ አንደ አንድ ጎጥ እያሰበ ድፍን ኢትዮጵያን መምራት ሳይሆን ማጥፋት የሚፈልግ ተራ ሰው። 1 ሚልዮን ትግሬ አልቋል በቀጣዩ 10 ሚልዮን ኦሮሞ እና አማራ ሊያልቅ ይችላል። በእርግጠኝነት አዲስ አበባ የአርማጌደዎን ከተማ ትሆናለች። የአዲስ አበባን በኦነግ መጨመላለቅ ያዬ ማንኛውም ጤነኛ ሰው ሊታገሰው የማይችል ውርደት ነው። የሰው ልጅ ህሌና ሊሸከመው ከሚችለው የውርደት ጫና ይልቃል የ4 ኪሎ ኦነግ በአዲስ አበባ ህዝብ ላይ እየፈጸመ ያለው። የ4ኪሎ ኦነግ ግፍ በአዲስ አበባ ከህዝብ ሽንት ቤት በከፋ መልኩ ይሸታል።የሚገርመው ግን ያለምንም ይሉኝታ በአጭር ጊዜ መንግስት ነኝ የሚል አካል ይህን ያህል መጨመላለቁ ነው።