-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: የዓመቱ ምርጥ መምህር - Students honor their teacher
ትክክል ነው ... ነገ ጠዋት ሲመጣ ጎሰኛ ሰንደቅ ቃልሰቀልክ፣ ዘረኛ ስንኝ ካልዘመርክ ብለህ አእምሮውን ባትበርዘው ኑሮ ልብ ከማሞቅም አልፎ ያቀልጥ ነበር። ግን ግን ... ኣንተም "ተማሪ" አይደለህ ለምን የክፍል ጎደኞችህን ሰብሰበህ መሰሪነትን በማስተማር ወደር የሌላቸውን የክፍለ ዘመኑን አስተማሪህን ... ጠቅላይ ሚንስትሩን ... አትሸልሟቸውም?