-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: "A battalion of ENDF (Ethiopian National Defense Forces) has moved into its position" Getachew Reda
That is a GREAT RELIEVE for Dr. Debretsion n his Co. ከደቡብ-ኣፍሪካው የሰላም ስምምነት ቦኃላ ለህወሃት ትልቁ ፈተናና ስጋት የነበረው የኣማራ ወይም የኤርትራ ጦር ሳይሆን የትግራይ ወጣት ነበር። ማናለብኝ ባዩ የኦህዴድ መንግስትም ህግና ሥርዓትን በማፈረስ የፌደራል መንግስቱን ባለሥልጣናት ወደ መቀሌ የላከበትም ዋነኛ ምክንያት ለህወሃት (ለዶር ደብረፅዮንና ለግብራበሮቹ) አስተዳደር "እውቅናን" ሰጥቻለሁ ከማለት በተጨማሪ ባይቶናና ሌሎችንም ለህወሃት አንገዛም የሚሉ አካላትን "ፀባችሁ ከእኔ ጋር ነው" የሚል መልዕክት ለማስተላለፍ ነው። ጠቅላይ ሚንስትሩ ትላንት አረሞች ናቸው እንነቅላቸዋልን ያሉትን ዛሬ እንደ ፅጌረዳ አበባ ተክለው እየተንከቧከቧቸው ነው። ደስ የሚለው ነገር ግን፦ ፅጌረዳ አበባ ፅጌረዳ ናት ... ንጉስም ተከላት አትክልተኛ ሁሌም እሾህ አላት 
-
Deqi-Arawit
- Senior Member
- Posts: 16038
- Joined: 29 Mar 2009, 11:10
- Location: Bujumbura Brundi
