Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ያዋረድዋት ቆባቸውን ኣድርገው መስቀላቸውን ይዘው ጦርነት ያወጁ ኣባቶች ናቸው | መጀመሪያ ነበረ መጥኖ መደቆሰ . . .

Post by sarcasm » 23 Dec 2022, 14:09

ቢመርም እውነታው ይሄ ነው!
መጀመሪያ ነበረ መጥኖ መደቆሰ
አሁን ምን ያደርጋል ድሰተ ጥዶ ማልቀሰ! የሚል ተረት አለ። ዛሬ ክብር ከሁሉም እምነት ስፍራ ለቆ ከወጣ በኋላ መዳከር ምን የሚሉት መውተርተር ነው?