Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኦሮሙማ መንግስታዊ ሽብር በአዲስ አበባ (ይደነቃቸው ከበደ)

Post by Horus » 15 Dec 2022, 15:36

በመርካቶ እምብርት ያለው የአዲስ ከተማ ልዑል መኮንን ት/ቤት ውስጥ በምን ሎጂክ ነው የኦሮሞ መዝሙር የሚዘፈነው? በምን ሎጂክ ነው የኦነግ አርማ የሚሰቀለው? አዳነች አቤቤ በእውን ጦርነት ፈልጋለች ማለት ነው ።


Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሙማ መንግስታዊ ሽብር በአዲስ አበባ (ይደነቃቸው ከበደ)

Post by Horus » 15 Dec 2022, 15:59

አሁን ይህ ልፍስፍስ ኢ ኤም ኤስ የሚሰጠውን ዘገባና መሬት ላይ አዳነችና የፖሊስ ሃይሏ የሚያደርጉትን አፎካክሩ !!! አቢይ አፈቅቤውን ማመን ጉም መዝገን? ሰው የሚለካው በተግባሩ እንጂ በስብከቱ አይደለም ! አቢይ ከ30 ሆዳሞ ጋር ተነጋግሮ መውጣቱ የኦሮሙማ ፖለቲካ ክስረትን ያሳያል ። ልብ በሉ አቢይ አህመድ አዲስ አበቤ፣ ኦሮሞ፣ አማራ፣ ጉራጌ፣ ትግሬ። ወላይታ። ጋሞ ወዘተ ከተቃወመው ስለ የተኛው ኢትዮጵያ ነው የሚቀባጥረው?


Post Reply