ስም፣ ጋዜጣ፣ የታሰሩበት ቀን:
ፋኖ፣ ጋዜጠኛ መስኪ ወር ሙሉ ታሰረች፣ ኡኡ በአብይ ዘመን ነፃነት ጠፋ ይልና፣ እሺ? ስትለው፣ በቃ መረረኝ፣ ከኢሳያስ ጋር ሆኜ ልታገል ነው ይልሃል
ኢሳያስ ለሃያ አመታት ያሰራቸው፣ ቤተሰብ አንዴም እንዲያያቸው የማይፈቀድላቸው፣ ፍርድ ቤትና ጠበቃ ያላዩ ጋዜጠኞችስ እንደሌሉ ታስቦ ነው?
ስም፣ ጋዜጣ፣ የታሰሩበት ቀን:

ስም፣ ጋዜጣ፣ የታሰሩበት ቀን:
Re: ፋኖ፣ ጋዜጠኛ መስኪ ወር ሙሉ ታሰረች፣ ኡኡ በአብይ ዘመን ነፃነት ጠፋ ይልና፣ እሺ? ስትለው፣ በቃ መረረኝ፣ ከኢሳያስ ጋር ሆኜ ልታገል ነው ይልሃል
ከሰይጣን ጋር ተፀልዮ እንዴት ነው ገነት የሚገባው? ወደው አይስቁ lol