Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

ወያኔያዊ አስተሳሰብ ይዘህ ወያኔያዊ ስርዓትን ማስወገድ አይቻልም

Post by wazzupdog » 13 Dec 2022, 19:31

በወያኔያዊ ስርዓት ዘር የገዳዮች የሌቦች የግፈኞች የሆዳሞችና የደደቦች መደበቂያ ሆኗል:: ሰው በስራው ሲሞገስ ወይ ሲወቀስ በብቃቱ ሥራ ሲመደብ አገር ታድጋለች ትለማለች:: ሰው በዘሩ ብቻ የሚለካ ከሆነ ይኸው ኢትይጵያ የዘቀጠችበት ደረጃ እንደርሳለን :mrgreen: