-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: "አሁን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሕወሓት፤ የአሜሪካ መንግስት፤ እና ብልጽግና almost ሓሳባቸው እየተቀራረበና አንድ ላይ ለመሄድ የፈለጉ ይመስላል" ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት
ደንቆሮ። ሶስቱን በአንድ አረፍተነገር ማንሳት አይቻልም።
Re: "አሁን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሕወሓት፤ የአሜሪካ መንግስት፤ እና ብልጽግና almost ሓሳባቸው እየተቀራረበና አንድ ላይ ለመሄድ የፈለጉ ይመስላል" ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት
ዛሬ በቀኝ የተንሳህ አይመስለኝም። ምን ይባላል በሰንበት ስድብ? ከሻዕቢያና ከግንቦት ሰባት ብዙ ግዜ እያሳለፍክ እንዳለክ ይሰማኝል። ተዋቸው፤ አይጠቅሙህም። አሁን ሰዎች አሰላለፋቸው የሚያስተካክሉበት ግዜ ነው። ወደ ኅላ አትቅር፤ አሰላለፍክን ወደ ሰላም መንገድ አስተካክል።
Re: "አሁን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሕወሓት፤ የአሜሪካ መንግስት፤ እና ብልጽግና almost ሓሳባቸው እየተቀራረበና አንድ ላይ ለመሄድ የፈለጉ ይመስላል" ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=310715