11h ·
ከዚህ ቀደም 'አዳም ጎጃሜ ነው: ኖህ ደግሞ ጎንደሬ ነው' ያሉን ወዳጆቻችን! ዛሬ ደግሞ እስከ ደቡብ ክልል ድረስ የሚያስተዳድር የነበረ:የ25 ሜትር ርዝመት ቁመት ያለው #ባናይ የተሰኘው ድንቅ ጎጃሜ በምርምር አገኘን' እያሉን ነው::
ታዲያ! በእንዲህ አነት ተረትተረት ያደገ ህፃን ነገ ተነስቶ እነ #ዋሺንግተን_ዲሲና #ብራስለስ የመሳሰሉት ከተሞች ጭምር የአ"ማራ ናቸው ቢለን ምን ይደንቃል?

