It seems he has been given a free hand to do what ever he deemed "okay". I have nothing against that, to be clear.
He also admitted that there will be some kind of drawbacks at the beginning of any new system, which means some students are going to be disadvantaged and that is a sort of just their bad luck in the new reform ajenda of the ministry of education. It could be unfair at the policy level, in my view. Don't let a mere chance determine the fate of someone, if I am asked.
He is also talking about an "exit exam", sort of a kind of unified exams for all students "graduating" from the universities, I am not sure if there are similar practices in other similar institutions around the world. I do know universities will get a sort of accredation from state authorities to get qualified to provide university level education.
This exam seems to me instead of accreditation to the universities is going to "accredit" the students directly, I am not sure if this is an efficient way of doing the job. It could be costly too. The last ESLCE exam at the universities costed a big sum of money the state coffers, I think to have heard.
He seems to be determined to leave his own legacy (I was the first to call for such action when he was named Minister of Education in the country on this forum) on the totally degraded educational system in the country, which ruined the lives of many young citizens of the country already.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13252
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: Prof. Berhanu is shaking the educational system in the country
Ethnic federalism and monoethnic regions named after an ethnic group needs to be abolished in order for Ethiopia to deliver quality education for all her young citizens in an equal manner
Re: Prof. Berhanu is shaking the educational system in the country
እንደኔ እንደኔ ከሆነ Have የአመራር አማራጭ ቢያዘጋጅ እራሱን ለመዳንይች ይችል ይሆናል!! በሁለት ህገመንግስት የታጠረን የትምህርት ስርአት ብርሀኑ ሊያስፈጽመው የሚችል ድርጅት የለውም!! እራሱን መቀለጃ አርጎ በሰው አፍ ማውራቱ አሳዝኖኛል!!አለ legitimacy ስልጣን እናድል ካላችሁም ኢንዱስትሪ ሚንስተርነት ይሻለዋል!! የቴክኒክ መስሪያቤት ስለሆነ ብዙ ነገር ማስፈጸም ይችላል!!በ dotted line የማይነካው ሚኒስተርም የለም!! ሌላ አማራጭ ግን የለም!!
Re: Prof. Berhanu is shaking the educational system in the country
DTT,
የጊርሄድን ድንቁርና ተወው ። የመውጫ ፈተና እጅግ አስፈላጊና የተሳካ የሚሆነው በሚከተሉት ምክኛቶች ነው። በምዕራቡ አለም አንደርግራጁዌት ወይም የባልችለር ትምሀርት አገር አቀፍ መውጫ ፈተና ባይኖረውም እያንዳንዱ ኢንዱስትሪና ፕሮፌሽን ጥርት ያለ የራሱ የስኪል እስትራክቸርና ደረጀ፣ ስልጠና አለው ። ለምሳሌ አንድ ሰው በጣም ሊበራል አርት ኮሌጅ ሄዶ ጄኔራል እውቀት ብቻ ይዞ ምንም ልዩ የሆነ ፕሮፌሽናል እስኪል ያይይዝ ተመረቀ እንበል ። ይህ የባችለር ተመራቂ ኤሌክቲሻን ወይም አናጢ ሆኖ መቀጠር ቢፈልግ አንድ የግምባታ ኢንዱስትሪ አባል የሆነ ካምፓኒ ቀጥሮ ሃ ብሎ ያጀምረዋል ። ከዚያም ክህሎቱ በደገ ቁጥር እየተፈተነ ማስተር አናጢ ይሆናል ። ስለሆነማ ማንኛውም ኢንዱስትሪ የራሱ የክህሎት መለኪያ እስታንዳርድ አለው፣ ውልፍ የለም! ከዚህ ከፍ ካለ ፕሮፌሽናል ላይሰንሲንግ ህግጋት በከተማ፣ በካውንቲ፣ በስታቴ በፌዲራል ደረጃ አሉ ። የንግድ ወይም የትሬድ ት/ቤቶች ስራቸው ይህ ነው። ግራጇኤት ማስተርስ ት/ቤቶች ስራቸው ይህ ነው ። አንድን ሰው ለዚያ የኢንዱስትሪ ክህሎት ብቁ አድርጎ ላይሰንስ ማድረግ ነው ። አይደረልም ያይምሮ ስራ ትራክ ነጂ ስልጥኖ ላይሰንስ ሳይይዝ አይሰራም ። ይህ ሁሉ በኢትዮጵያ የለም ። ነገር ግ ን መንግስት በሚሊዮኖች በህዝብ ገንዘብ እያስተማረ ያስመርቃል!!! አሁን ፕሮ/ር ብርሃኑ ያነሳው የመውጫ ፈተና ትንሽዬ ጅማሮ እንጂ ዩኒቨርሳል ብሄራዊ ክህሎት መለኪያና ደረጃ ሲመሰረት ገና ከዚህ የባሰ ትብቀት ይመጣል ።
አንድ አገር ሕዝቡን የሚያስተምረው የሰለጠነ የሰው ሃብት (ሂውማን ፓወር) አቅርቦትና ፍላጎት ስሌት በማድረግ ነው ። ያገሪቱ ኢንዱስትሪና ገበያ ከሚሸከመው በላይ ህዝብን ማሰለጠን የገንዘብ ኪሳራ ነው ። ክህሎት ካልተሰራበት ይረሳል ። ስለዚህ አንድ ሰው አናጢነት ስራ ለማያገኝ እሱን አናጢነት ማስተማር ኪሳራ ነው ። እርግጥ አንዳንድ ጎበዝ የሆኑ ተማሪዎች ለመቀጠር አይማሩም። የራሳቸው ስራ ለመፍጠር የሚማሩ አሉ ። ለምሳሌ የወልቂጤ ኡኒቨሲቲ ሞቶ ለመቀጠር ሳይሆን ስራ ለመፍጠር ነው የምናስተምረው ይላል። ይህ ማለት ደሞ 100% ተመራቁ ነገ ተነስቶ የራሱን ስራ ይፈጥራል ማለት አይደለም!
ጊርሄድ የክሌፕቶክራሲው አባላ ሆኖ በደላላነት እየሰረቀ ምክበር እንጂ ለክህሎት መፈተን የሚለው ጽንሰ ሃሳብ ከሱ አንጎል ጋር አይሄድም!

gearhead wrote: ↑18 Nov 2022, 19:32እንደኔ እንደኔ ከሆነ Have የአመራር አማራጭ ቢያዘጋጅ እራሱን ለመዳንይች ይችል ይሆናል!! በሁለት ህገመንግስት የታጠረን የትምህርት ስርአት ብርሀኑ ሊያስፈጽመው የሚችል ድርጅት የለውም!! እራሱን መቀለጃ አርጎ በሰው አፍ ማውራቱ አሳዝኖኛል!!አለ legitimacy ስልጣን እናድል ካላችሁም ኢንዱስትሪ ሚንስተርነት ይሻለዋል!! የቴክኒክ መስሪያቤት ስለሆነ ብዙ ነገር ማስፈጸም ይችላል!!በ dotted line የማይነካው ሚኒስተርም የለም!! ሌላ አማራጭ ግን የለም!!