Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

ላለመናገር ሲናገር ያረፈደው ጨቅላዬ

Post by kibramlak » 15 Nov 2022, 06:43

ላለመናገር ሲናገር ያረፈደው ጨቅላዬ
ምንም ሂንት ሳይሰጥ ዝም ብሎ ሲጨቀለል ማርፈዱ ግርም ብሎኝ ነው

ስለወልቃይት ያላት ስለ ናይሮቢ ግብብዛቸው አመልካች ናት፣፣ ሁሉም በትህነግ የተፈፀመው ሰብአዊ እና ቁሳዊ ወንጀሎች ይታጠቡ ዘንድ ትህነግን ንፁህ አድርጎ ትጎጅዎችን የማስፈራራት ሂደቱን ነው ጨቅላዩ ለማጠናከር የፈለገ፣፣
ስለኦነግ ማ ምን ተብሎ ይነገራል ፣፣ ጨቅላዩ በግልፅ አባባል ነው የገለፀው፣፣ ኦነግን (እነሱ ሸኔ ብለው የሚጠሩትን) እንዳቀድነው ማድረግ አልቻልንም አቅም አላገኘንም ብሎ ነው እርፍ ያለው ጨቅላዩ ፣፣ ጨቅላዩ አክሎም እናንተ በኦነግ እምትበሉ ሳታለቅሱ ዝም ብላችሁ ተገደሉ ብሎ በአሳዎች እና በሻርክ እስመ ተናግሮት እርፍ አለ፣፣ የገረመኝ፣ ስለታረዱት የመከላከያ ሰራዊቶች እንዳው ስለመታሰቢያ እና ስለማስተማሪያ ስለሚሆን እቅድ እንኳን ለመናገር አለመፈለጉ ጨቅላዩ በእራሱ ሀሳብ እና ፕላን ብቻ እንደጨቀለለ ነው የሚያመለክተው፣፣

ጨቅላዩ እነ አሜሪካን በመፍራቱ በቃ የሚገደለውም እየተገደለ ገዳዩም እየገደለ በዚህ ሂደት ኦሮሙማ ዝርፊያውን እያጧጧፈ ይቀጥል ነው ነገሩ

ለማንኛውም የ ደ አፍሪካው ስምምነት የ ሶስቱ የኢትዮጵያ ጠላቶች (ኦነግ፣ ትህነግ እና ጴንጤ) ህብረታቸውን በፊርማ ያረጋገጡበት ነው፣፣

በዚህ በሁዋላ ሌላ ተህነግ-ሸኔ አራተኛ ማእዘን ይሆንና የጎሳ ስርአቱ እና ሁሉም ጥፋቱ ይቀጥላል፣፣ አሜሪካ የምትፈልገው መሆኑ ነው፣- ፀረ ኢትዮጵያ እና ፀረ አማራ መሰረት


አንገቴ ይቀላል እንጅ ብላ ብላ ብላ የለም አሁን
ትህነግ ዱቄት ነው እሚባል ነገር የለም