Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

በህዝብ እምነት የቆመ ፅናትና ትግስት...

Post by sarcasm » 12 Nov 2022, 21:12

በህዝብ እምነት የቆመ ፅናትና ትግስት...
Finfinne Times

ከሁለት አመት በፊት የህግ ማስከበር የሚል ስያሜ የተሰጠው ወታደራዊ ዘመቻ ትግራይ ላይ ተጀመረ ...
በሶስት ግንባሮች የተጀመረው ጦርነት ትግራይን ከመቆጣጠር ባሻገር የህወሓት አመራሮችን የነበራቸውን ሁሉ አሳጥተዋቸው ፣ ከህዝባቸው ጋር የነበራቸውን ግንኙነት አጥፍተው .. መቀሌን ያዙ።
የህወሓት አመራሮች ተምቤን በረሃ ካደራጁት ውስን ሀይል ውጪ እጅግ በአስቸጋሪ ሁኔታ እንደ አዲስ የትግል ስልት ለመጀመር ሲዘጋጁ ...
የትግራይ ህዝብ በጦርነቱ የተፈፀመበትን በደል ሁሉ ውጦና ችሎ ጠብቋቸዋል። ትግስት አድርገው እነሱ የሚሉትን ለመስማት በአንድነት ቆመዋል።
"ህወሓት በንፋስ ላይ የተበነ ዱቄት ነው" .. በፍፁም ሊያንሰራራ አይችልም የሚል ሀገራዊ ፕሮፖጋንዳና ዘመቻ ተከፍቶባቸው .. በማይታይ የተስፋ ጭላንጭል ውስጥ ሆነው ጠብቀዋቸዋል።
ትግል ማለት ሲመችህ የምትተወው ሲደላህ ደግሞ በጩኸት የምታደርገው እንቅስቃሴ አይደለም። በመከራ ውስጥ መታገስ በጭላንጭል ብርሃን ውስጥ ደግሞ ተስፋ ማድረግ አለብህ።
በትግሉ መሪዎች ላይ እምነት እስካለህ ድረስ የትኛውም አሉባልታና ዘመቻዎች ያለህበትን የትግል መንገድ ማሳት የለበትም። በመልካሙ ወቅት አንድ ላይ እንደቆምከው ሁሉ በመከራ ጊዜም በፅናት ልትጠብቅ ይገባል።
የትግራይ ህዝብ ከስምንት ወር በላይ በወራሪዎች ቁጥጥር ስር ሆኖ በፅናት በተስፋ በመስዋዕትነት መሪዎቹ ላይ ያለው እምነት ሳይሸረሸር በትግስት ጠብቋል ...
ፅናታቸውም ከንቱ አልነበረም .. ትግስታቸውም እንደ በረዶ የሟሟ አይደለም.. መስዕዋትነታቸውም በባዶ ሜዳ ላይ የተከፈለ አልነበረም።
የትግራይ ህዝብ መሪዎች የሚችሉትን ሁሉ አድርገው ህዝባቸውን ታድገዋል .. የደረሰውን ሁሉ በመስዋዕትነት ታግለው መልሰዋል። አንድ ሆነው በፅናት ታሪክ ሰርተዋል እየሰሩም ነው።
የትግራይ ህዝብ ..."በጦርነቱ ምክንያት 360 ድግሪ ተከበው ማልቀስን አልመረጡም። እየተደበደቡ ማሩን ብለው መጮህ አልፈለጉም። ዘግናኝ ግፍ ተፈፅሞባቸው በሀዘን መማቀቅን አልመረጡም።
ይልቅ ወድቀው ተነስተዋል። ቆስለው ድነዋል። ሀዘናቸውን ውጠው የመጣባቸውን ሁሉ መክተዋል። በጠላቶቻቸው ላይ አንድ ሆነዋል።
ይህ ዝም ብሎ ከመሬት የተነሳ ሳይሆን ... በጊዜያት ሂደት ያልተለወጠ እምነት .. በመከራ ያልተበገረ መስዕዋትነት .. በችግር የተፈተነ እውነት .. በአላማ የታየበ ፅናት ... በአሉባልታና ፕሮፖጋንዳ ያልተራገፈ ተስፋ በልባቸው ስለተከሉ ነው።
Finfinne Times
Please wait, video is loading...

Axumezana
Senior Member
Posts: 19219
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: በህዝብ እምነት የቆመ ፅናትና ትግስት...

Post by Axumezana » 12 Nov 2022, 21:36

I like that!

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: በህዝብ እምነት የቆመ ፅናትና ትግስት...

Post by euroland » 12 Nov 2022, 21:46

እንዳ ዓጋመ ሕጂ'ውን ትጃሓራ አለኽን ድሕሪ ሰሕፍር ስዕረትክን?

Do you understand where you were pre Nov 2020 and where you at today? You Chigray Kilil is sent back a century behind and Chigray lost half of “its” territory permanently while over a million ill trained of the son and the daughters of agames are killed. Is this “ፅንዓት''? Your arch enemies are controlling 70% of your land still and your beloved junta is being forced to disarmed unceremoniously. Doesn’t look like this is what a defeat and humiliation looks like?

sarcasm wrote:
12 Nov 2022, 21:12

Post Reply