Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

የሁለቱ ጀነራሎች ድንቁርና "የሚግባቡበት ቋንቋ አጡ"

Post by Jirta » 08 Nov 2022, 00:03

ትግርኛ ብርሃኑ አይችልም
ወሮምኛ ታደሰ አይችልም
አማርኛ ሁለቱምየነፍጥኛ ቋንቋ ነው ብለው ለመናገር አልፈቀዱም
እንግሊዝኛ ሁለቱም ይነስራቸዋል:
እናም ኬንያውያን ሳይማሩ ጀነራል የሆኑ
ሲሉ ባጭሩ ገልፀዋቸዋል::