Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15455
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ትግሬ-ወያኔ በቄስ፤በሼህ እና የአገር ሽማግሌዎች ሲለመን እምቢ ብሎ የአማራን ህዝባዊ ሃይል ጡጫ ከቀመሰ 2 አመት በኋላ እግር ስሞ በባዕድ ልታረቅ ብሎት አረፈ።የገልቱ ፍቅር ሲስሟት ቀርታ

Post by Abere » 07 Nov 2022, 14:56

ትግሬ-ወያኔ በቄስ፤በሼህ እና ዕድሜ ጠገብ የአገር ሽማግሌዎች ሲለመን እምቢ ብሎ የአማራን ህዝባዊ ሃይል ጡጫ ከቀመሰ 2 አመት በኋላ እግር ስሞ በባዕድ ልታረቅ ብሎት አረፈ። የገልቱ ፍቅር ሲስሟት ቀርታ ሲስቧት። ገልቱ ሰው ጥፊ ከቀመሰ በኋላ ነው መስመር የሚገባው። 900,000 ገልቱ ማዳበርያ አድርገው ከጨረሱ በኋላ አሁንም በዚያ ዘር አጥፊ ህገ-መንግስት ቢረዳን ብለው ማጭበርበር ይዘዋል። እስኪ ይግረማችሁ መቀሌ ድረስ ከ2 አመት በፊት ትግሬዎች ተለማኝ ሁነው ሽማግሌዎች ተንከልክለው ሲሄዱ እምቢ ብለው አሁን እራሳቸው ተዋርደው ፊታቸው ላይ ዱቄት የተነፋባቸው እና ውልችምችሙ የወጣ አሮጌ ጣሳ መስለው ደቡብ አፍሪካ እና ኬንያ ይንከራተታሉ። ጦርነት ሳይከፍቱ ሰላም ቢያወርዱ ብዙ የቀድሞ ወንጀላቸው ይቀነስላቸው ነበር አሁን 2 አመት ሙሉ ይቅር የማይባል ከፍተኛ ወንጀል ፈጽመው ምንም አይነት እርቅ አይሰርዘውም - ለጊዜው ሁለቱ ወገኖች ወንጀላቸውን ለመሸፋፈን እንጅ የሚሆን አይደለም። ለማንኛውም በትግሬ ላይ የደረው ውርደት ቃላት አይገኝለትም።