Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42843
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 02 Nov 2022, 13:50
እኔ ሆረስ ቃላት መፍለጥ አልወድም! የዛሬው ሴሪሞኒ በዚህ መልክ ነው የማየው።
አንድ፣
በዚህ ስምምነት ትልቁ ተሸናፊ ትህነግ አይደለም፣ ብልጽግና አይደለም፤ አሜሪካ ነው ። አሜሪካ አውሮፓና ተመድን አሰልፎ በስንዴና መድሃኒት ሽፋን ትግሬ ውስጥ የሚያካሂደው ኦፐሬሽን ነው ትልቁ ተሸናፊ። የኢትዮጵያ ልዕልና መረጋገጥ ላሜሪካም ለተገንጣይ ትግሬም ሽንፈት ነው ።
ሁለት፣
ተኩስ ማቆም የትህነግም፣ የኢትዮጵያ ማሸነፍ አይደለም ። ትህነግ ከወዲሁ ተተኳሽ እያለቀበት ስለነበርና ተተኳሽ የሌለው መተኮስ ስለማይችል ትኩስ ማቆም ያለውን የሎጂስቲክ ሪያሊቲ መቀበል ነው ። ተኩስ ማቆም ለኢትዮጵያም ማሸነፍ አይደለም ። ይህ እንዳለ ሆኖ ግን የሚቆሙት ተኩሶች የተኞቹ ናቸው የሚለው ሴጣኑ ያለው በዝርዝሩ ውስጥ ነው ወደ ሚለው ይወስደናል ።
ሁለቱም ሃይሎች ጥምር ጦሩም ትህነግም ጦርነት ስለደከማቸው ተኩስ ማቆምን ሁለቱም ይፈልጉታል ።
ሶስት፣
ትጥቅ መፍታትም ልክ እንደ ተኩስ ማቆም የጥርነቱ አሁናዊ ሁኔታ ያስገደደው ነገር ነው ። ትህነግ ለመደበኛ ጦርነት ያከማቸው ትጥቅ እያለቀበት ነው ። ከዚያ አንጻር እሱ ምንም የሚፈታው ትጥቅ የለም። ትናንሽ ለሽብርና ጎሬላ ዉጊያ የሚያስፈልጉት መሳሪያዎች ከወዲሁ በታትኖ የደበቀ ይመስለኛል ። ይህም ቢሆን የሚፈቱት ትጥቆች የተኞቹ ናቸው? ማነው የያዛቸው? እንዴት ነው የሚፈቱት የሚሉት ዝርዝሮች ላይ ነው ሰይጣኑ ያለው!
አራት፣
በኢትዮጵያ ውስጥ ሊኖር የሚችለው አንድ የጦር ሃይል ብቻ ነው የሚለው እጅግ ግዙፉ ወደ ፊት ትህነግ በሰፊው የሚጫወትበት ካርድ ነው ። ይህም ማለት ክልሎች ሁሉ በመቶ ሺዎች የሚያቆሟቸው የክልል ጦር ሃይሎች መፍረስና ብሄራዊ ጦር መዋሃድ ይኖርባቸዋል። በዚህ ጉዳይ የተሸነፉት ክልሎች ሁሉ ናቸው፣ ኦሮሞም አማራም ጭምር!
አምስት፣
የትግሬ ሽግግር መንግስት ላይ ያለው አንቀጽ ነው ምናልባት ትልቁ የትህነግ ተመልሶ መንሰራሪያ ቀዳዳ! በዚህ ሽግግር ወቅት ትህነግ ተመልሶ የፖለቲካ ቁጥጥሩን በትግራይ ውስጥ ይዘረጋል፤ ከዚያም እንደ አስፈላጊነቱ ቀስ በቀስ ወታደራዊ (ጎሬላ ወይም ሌላ) ሃይሉን መልሶ ይገነባል ። ስለዚህ በዚህ ሽግግር ውስጥ ያቢይ ብልጽግና ምን ያደርጋል የሚለው ነው ዝርዝሩ ሰይጣን ።
ስድስት፣
ከዚህ በኋላ ትህነግ ያፈረሰውን ትግሬን መልሶ መገንባት ከውሃ ስልክ እስከ ት/ቤትና ምግብ አሁን የአቢይ መንግስት ሸክም ሆነዋል ። ትግሬ ከዛሬ ጀምሮ የተመድ ችግር ሳትሆን ተመልሳ የኢትዮጵያ ችግር ሆናለች!!!
ሰባት፣
መለሰ ዜናዌ የቀረጸው የጎሳ ሕገ መንግስት አቢይም ትህነግም እስከ መጨረሻው ሊጠብቁትና ሊገዙበት ስለተስማሙ ይህ ትልቁ የኢትዮጵያ ዜጎች ሽንፈት ነው ። አቢይ ይህን ሕገ መንግስት ላይነካ ፈርሟል፤ ያ ማለት በኢትዮጵያ ዜጎች ላይ ነው የመጨረሻውን ጸረ ዜጋ ውሳኔ የፈረመው ። ይህ የዜጋዎች ሽንፈት የትግሬ ሕዝብንም ይጨምራል ። የትግሬ ዜጋዎችም በትህነግ የጎሳ ቀምበር ስር እንዲኖሩ የደመደመ ስምምነት ነው ።
ከብዙ በጥቂቱ ...
ሆረስ ካህነአተን
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42843
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 02 Nov 2022, 14:04
ስለዚህ አቢይ አህመድ አሸነፈ ወይስ ተሸነፈ?!!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42843
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 02 Nov 2022, 14:36
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42843
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 02 Nov 2022, 14:53
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42843
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 02 Nov 2022, 15:13
USA estimates that 500, 000 (half a million) people had died in the 2 year long war.
Now go back two years to 2020 and look at the four fundamental drivers of war and politics .....
1.
Power
2. Wealth
3. Fame
4. Honor
At the end of South African agreement, who has gained more Power, wealth, fame and/or honor than it owned in 2020? None! So, those this was a purposeless war and the preoccupation of the fool!
https://www.yahoo.com/news/ethiopias-wa ... 52810.html
-
Right
- Member
- Posts: 4830
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Post
by Right » 02 Nov 2022, 15:30
Horror, stupid cadre. At least have some dignity as you are an old man.
You are trying your best to twist this catastrophic outcome as a win for Abiye Ahmed.
He made a deal with the group he designated as terrorists, with the group that brought death and destruction on the citizens of Ethiopia and now he will cough up billions in retro transfer money and billons in reconstruction while the Afars will have no schools.
A smart and genuine leader will never do this. The TPLF as a group should have been dismantled and destroyed, period. This is a tragedy: 120 million vs 3 millions.
This is pure leadership failure.
Ethiopia is set for another war. Mark my word the Weyannies will be back with a better weapon and mercenaries.
America will lose [deleted]. A political scientist my [deleted]!
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15453
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 02 Nov 2022, 15:30
This negotiation is an insult to humanity by not even asking to hold those accountable for genocide and death of innocent civilians.
___How is those victims of TPLF's atrocities be healed? How about those war criminals? AU disrespected itself by choosing to rescue the criminals and letting the innocents down.
___ TPLF may die in name but it will exist in some disguised form. They must have created already its replacement and kick off after sometime.
___ I can not be optimistic about peace in Ethiopia as long as the unholy book of meles zenawi (aka dedebit constitution) is revered by OLF/PP. There could be a brief moment of relative peace, and soon it will die out for another round of conflict and rebel.
____ Who is going to disarm the so-called OLF-Shene? It is equated as another self of PP-OLF? When one talks peace, it is multifaceted. The PP-OLF regime is believed to have its own army in the jungle named as Shene?
Horus wrote: ↑02 Nov 2022, 15:13
USA estimates that 500, 000 (half a million) people had died in the 2 year long war.
Now go back two years to 2020 and look at the four fundamental drivers of war and politics .....
1.
Power
2. Wealth
3. Fame
4. Honor
At the end of South African agreement, who has gained more Power, wealth, fame and/or honor than it owned in 2020? None! So, those this was a purposeless war and the preoccupation of the fool!
https://www.yahoo.com/news/ethiopias-wa ... 52810.html
-
Educator
- Member
- Posts: 2370
- Joined: 03 Jun 2021, 00:14
Post
by Educator » 02 Nov 2022, 15:38
Are you sure what you wrote below is mentioined in the treaty? Where did you get it from? I really doubt there is any mention of the transitional governement of tigray in the agreement. If you are quoting some fake wutaf nekai medias, they lie. Don't trust them. But if it is true, please confirm it for us.
Horus wrote: ↑02 Nov 2022, 13:50
እኔ ሆረስ ቃላት መፍለጥ አልወድም! የዛሬው ሴሪሞኒ በዚህ መልክ ነው የማየው።
አምስት፣
የትግሬ ሽግግር መንግስት ላይ ያለው አንቀጽ ነው ምናልባት ትልቁ የትህነግ ተመልሶ መንሰራሪያ ቀዳዳ! በዚህ ሽግግር ወቅት ትህነግ ተመልሶ የፖለቲካ ቁጥጥሩን በትግራይ ውስጥ ይዘረጋል፤ ከዚያም እንደ አስፈላጊነቱ ቀስ በቀስ ወታደራዊ (ጎሬላ ወይም ሌላ) ሃይሉን መልሶ ይገነባል ። ስለዚህ በዚህ ሽግግር ውስጥ ያቢይ ብልጽግና ምን ያደርጋል የሚለው ነው ዝርዝሩ ሰይጣን ።
https://www.youtube.com/watch?v=AkFr8ezt0DQ
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42843
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 02 Nov 2022, 15:57
Educator wrote: ↑02 Nov 2022, 15:38

Go back and look at where it talks about transitional processes (you will not find the word አንቀጽ?) but you will find the word transition. And, you are totally wrong in using the word 'win'? That term has no place in this drama. What is that TPLF wanted to achieve that its has won today? None. Four years ago TPLF was part of EPRDF. After 4 years of drama and war, it will go back and be part of EPRDF (which is PP now). Ditto. USA which has the means to know these things said 500,000 people have been killed in the war. No body has any idea about how much wealth has been destroyed. You still have the audacity to use the word 'win'! Shame!
Listen at 5 min mark
https://www.youtube.com/watch?v=GlXu7JnVwOg
-
Union
Post
by Union » 02 Nov 2022, 23:16
The usual stupid analysis by horus trying to save gurage killer olf abiy, his abuser

-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17909
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 03 Nov 2022, 00:09
TPLF will be part of Tigray’s transitional government means that it doesn’t have any power now & the feds will take over shortly. Tigray’s previous dubious election is nil & void. Period!
Educator wrote: ↑02 Nov 2022, 15:38
Are you sure what you wrote below is mentioined in the treaty? Where did you get it from? I really doubt there is any mention of the transitional governement of tigray in the agreement. If you are quoting some fake wutaf nekai medias, they lie. Don't trust them. But if it is true, please confirm it for us.
Horus wrote: ↑02 Nov 2022, 13:50
እኔ ሆረስ ቃላት መፍለጥ አልወድም! የዛሬው ሴሪሞኒ በዚህ መልክ ነው የማየው።
አምስት፣
የትግሬ ሽግግር መንግስት ላይ ያለው አንቀጽ ነው ምናልባት ትልቁ የትህነግ ተመልሶ መንሰራሪያ ቀዳዳ! በዚህ ሽግግር ወቅት ትህነግ ተመልሶ የፖለቲካ ቁጥጥሩን በትግራይ ውስጥ ይዘረጋል፤ ከዚያም እንደ አስፈላጊነቱ ቀስ በቀስ ወታደራዊ (ጎሬላ ወይም ሌላ) ሃይሉን መልሶ ይገነባል ። ስለዚህ በዚህ ሽግግር ውስጥ ያቢይ ብልጽግና ምን ያደርጋል የሚለው ነው ዝርዝሩ ሰይጣን ።
https://www.youtube.com/watch?v=AkFr8ezt0DQ
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42843
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 16 Nov 2022, 22:56
ይህን ድርድር አሜሪካ እንደ ማይፈልገው በዚህ ሃረግ ቁጥር አንድ አስቀምጫለሁ ። በዚህ ድርድር ቁጥር አንድ ተሸናፊ አሜሪካ ነው ብያለሁ ። አሁን ለዚያ ሽንፈት አሜሪካ ምላሽ እየሰጠ ነው፤ ትህነግን መልሶ እያስታጠቀ ነው !!!