Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3930
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

ጥቅምት 24 Black Day - The Great Treason

Post by temari » 02 Nov 2022, 07:46


sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ጥቅምት 24 Black Day - The Great Treason

Post by sarcasm » 02 Nov 2022, 08:46

ጥቅምት 24
"ታንኮቻችን እና ሁሉም ሰራዊት ዝግጁ አድርገን ቀድመናቸዋል" የኢትዮጵያ መከላክያ ሰራዊት አዛዥ።

========
እውነታው ይሄ ነው ፕሮፖጋንዳ ለህዝብ አይጠቅምም።

100 ሚሊዮን ህዝብ መቀለድ ይቁም።

Please wait, video is loading...


ትግራይ መንግስት የሰሜን እዝ ስላጠቃ ነው ጦርነቱ የተጀመረው ለምትሉ ኢትዮጵያውያን፣


አብይ አሕመድ፣ ኢሳያስ እና አማራ በመመካከር ትግራይን ለመውረር ዝግጅቱን አጠናቆ እንደቆየ ይታወቃል (ከ 2 ዓመት በላይ ትግራይን ለመውረር እየሰራ እንደቆየ ራሱ በፓርላማ ተናግሯል)። በነገራችን ላይ፣ አብይ አሕመድ ከኢሳያስ ጋር ሆኖ ትግራይ ለመውጋት ሲያስብ ጀነራል ሰዓረ በፍፁም ስለማይፈቅድለት ነው ቀድሞ ያስገደለው።

አብይ አሕመድ፣ ኢሳያስ እና አማራ ፖለቲክኞች ኮማንዶዎች ከባህርዳር እና ከአዲስአበባ በአየር መቐለ ገብተው የትግራይ መንግስት መሪዎች ለማሰር እና ትግራይን ለመቆጣጠር ነበር እቅዳቸው። ኮማንዶዎቹ መቐለ ተልከው ተያዙና የነሱ እቅድ ከሸፈ። ከዚህ በኋላ፣ የትግራይ ክልል መንግስት እርምጃ ወስዶ የሰሜን እዝን ተቆጣጠረ። አብይ አሕመድ፣ ኢሳያስ እና አማራ ፖለቲክኞች የኮማንዶዎቹ ኦፕሬሽን ሲክሽፍባቸው፣ እና ሰሜን እዝ በትግራይ መንግስት ቁጥጥር ስር ሲገባ፣ አብይ አሕመድ ተደናግጦ ሌሊት ተንስቶ ትግራይ ላይ ጦርነት እንዲያውጅ አደረጉ።

አብይ አሕመድ፣ ኢሳያስ እና አማራ ፖለቲክኞች የኮማንዶዎቹ ነገር ካልተሳካ ብለው በሁሉም አከባቢዎች (በጎንደር፣ ባህርዳር፣ ወሎ፣ ዓፋር፣ ኤርትራ) ትግራይን ለመውረር በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮች አስጠግተው ነበር። የአማራ ፖሊስ አዛዥ አበረ አዳሙ "እኛ ስራችን ሰርተን ነበር (ተዘጋጅተን ነበር)፣ ምደባ ተካሂዷል። ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ዝግጅታችን ጨርሰን እየተጠባብቅን እያለን ነበር ምሽት ላይ ጦርነቱ የተጀመረው" ብሎ ምስክርነቱን ሰጥቷል።

አብይ አሕመድ፣ ኢሳያስ እና አማራ ፖለቲክኞች ትግራይ ላይ ላቀዱት ጦርነት፣ ተዋጊ ጀቶችና ሚጎችም ጭምር ለመጠቀም አስበው፣ ጦርነቱ ከማወጃቸው ከሁለት ሳምንት በፊት ኢሳያስ ደበረዘይት አየር ሃይል ን አስጎብኝተውታል። አብይ አሕመድም፣ ሳዋ የኤርትራ ወታደራዊ ማስልጠኛ ድረስ ሄዶ ወታደሮችን አስልጥኗል። በተጨማሪም፣ አብይ አሕመድ በቅርቡ ፓርላማ ላይ ባደረገው ንግግ ር፣ ትግራይ ላይ ጦርነት ለማውጅ ከ 2 ዓመታት በላይ እየተዘጋጀበት እንደቆይ ተናግሯል።

አብይ አሕመድ እና ኢሳያስ ከ 2 ለሁለት አመት በላይ ፓርላማ የማያውቀ የድብቅ ግኑኝነት ሲያደርጉ የነበሩም የዚህ አካል ነው። በጣም ብዙ ነገር መግለፅ ይቻላል፣ ግን እነዚህ ከበቂ በላይ ናቸው።።

ስለዚህ፣ ከሃዲ እና የእናት ጡት ነካሽ አብይ አሕመድ እና አማራ እንጂ ህወሓት ሊሆን አይችልም (አንባገነኑ ኢሳያስ አፈወርቂ የታወቀ የውጭ ሃገር ጠላት ስለሆነ ከሱ ከጦርነት እና ግድያ ውጭ የተለየ ነገር አይጠበቅም)። ከሃዲ ማለት፣ ላሳደገውና ላስተማረው ህዝብ ከጠላት ጋር አብሮ የሚገድል፣ ከተሞችን የሚደበድብ፣ ከተሞችን የሚያወድም፣ ፋብሪካዎችን ነቅሎ የሚወስድ፣ ባንኮችን ዘግቶ፣ መንገድ ዘግቶ በብዙ ሚልዮን የሚቆጠሩ የትግራይ ነዎሪዎች መድሃኒትና እና ምግብ እንዳያገኙ ከሁለት ወር በላይ የሚከለክል የአቢይ አሕመድ መንግስት ነው። ከሃዲነት ብቻ ሳይሆን በ Genocide and War Crimes የሚያስጠይቅ ወንጀልም ነው።

Stop #TigrayGenocide
Stop #TigrayDestruction
Stop #WarOnTigray
Stop #BombingTigray

Please wait, video is loading...

temari
Member
Posts: 3930
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: ጥቅምት 24 Black Day - The Great Treason

Post by temari » 02 Nov 2022, 09:02

sarcasm wrote:
02 Nov 2022, 08:46
Eden, you should be ashamed for trying to deny the fact that even TPLF and its top TPLF leaders such as Getachew Reda and Tsadkan officially admitted. Do you think we are low IQ like you to be fooled by your amateurish cut&paste stupid videos? Shame on you! You should be distancing yourself from the shame of Tigray by now instead of trying to play this cheap game. This is just disgusting!

Post Reply