·
ቂልጡ ካራም ተይዟል…
"…መከላከያው ካምፑን ለቅቆ ወጣ። የኦሮሞ ልዩ ኃይልም ትንሽ ተታኮሰ አሉ።
ከዚያ "ኦሮሞ ኦሮሞን አይገድለውም" በሚለው ሒሳብ ኦነግሽሜ ያለምንም ችግር ሰተት ብሎ ገብቶ የመከላከያ ካምፕን ከነ ሙሉ ስንቅና ትጥቁ ተረክቦታል።
አሁን ኦነግሽሜ የ2022 ዓም አዲስ ሞዴላሞዴል መኪኖች ባለቤትም ሆኗል። ነዳጅ ዘጭ ነው። ተተኳሽም እንዲሁ። ወደ አሶሳ እና ወደ ነቀምት ማለፍ አይቻልም ተብሏል።
"…አዲስ አበባ ግን ሰላም ናት።
Please wait, video is loading...