Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42853
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሔዋን ስምዖን (ዶርፊ) እና ንጉስ ሃይለ ስላሴ

Post by Horus » 31 Oct 2022, 01:06

እኔ ሆረስ አንድ ሰው ሜዲካል ዶክተር ካልሆነ በተቀር ዶ/ር የሚል ማዕረግ አልሰጥም ። ሌሎች ዲግሪያቸው ፒ ኤች ዲ ሆኖ ግን በጥናት መስካቸው የገዘፉ አዛውንት ዶ/ር ይባላሉ ። ለምሳሌ ሄነሪ ኪሲንጀር ፒ ኤች ዲ ናቸው ። ነገር ግን ትልቅ የዲፕሎማሲ ሊቅ ስለሆኑ ዶ/ር ኪሲንጀር ይባላሉ ። ለሆነም ፒ ኤች ዲ ማለት ዶክተር ኦፍ ፊሎሶፊ ማለት ነው ። እኔ ይህን (ዶርፊ) ብዬ ሰይሜዋለሁ እሱም Doctor of Philosophy (Philosophy Doctor/Ph.D.) ነው። ቃሉ አብሪቪዬሽን ስለሆነ ፉል ስቶፕ አለው፤ Ph. D.