የትግራይ ህዝብ ለመከላከያ እና ጥምር ኃይሉ ተከፍሎ የማያልቅ ትልቅ ዕዳ እና ምስጋና አለበት ---> ህይወቱን ገብሮ ነጻ አወጣው።እጅግ የሚደንቅ ነው እርሻውን ምርቱን ቤተሰቡን ጥሎ ክተት የገባ የአማራ ገበሬ ትግራይን ለዘመናት ከተጣባት ወያኔ ህይወቱን ከፍሎ ነጻ ሲያወጣ። ኢትዮጵያዊያን ይህን ያህል ውለታ እና ፍቅር ካሳዩ የትግራይ ህዝብ ከጎንህ ነን እየተባለ አሁን በፍርሃት ባርነት የወያኔ እርኩስ መንፈስ ካሳደደው እና ለውጭ ወሬ ካጎበደደ የታሪክ ተወቃሹ እራሱ ይሆናል።
The people of Tigray should be grateful to the Allied Forces of Ethiopia that paid their precious lives to free them decades old slavery of their home grown terrorist TPLF. Give credit where credit is due. Thank you Fano-ENDF/ASF for finally busting TPLF.