Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

አዳኙ ካሜራ የሚያድነው ምንድነው?

Post by Jirta » 30 Oct 2022, 07:13

የመቀሌን በከፊል መያዝ 80 በመቶ የትግሬ መሬት በመከላከያ እጅ መውደቁን ሳያነሳ የሚያድነው ንድነው? አሁንም መከላከያ አለቀ ተቆረጠ ተበጠሰ ተቀጠለ ይላል?
ግን ምን ከፍለውወይም እንዴት አድርገው ቂጡ ላይ ስመውት ነው እንዲህ ጭፍን ብሉ ድሬዳዋ ተወልዶ ለማያውቃት ትግሬ መሬት የሚዘላብደው? የከተሞችን ስም እንኳን በትክክል መጥራት አይችልም::

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: አዳኙ ካሜራ የሚያድነው ምንድነው?

Post by euroland » 30 Oct 2022, 08:47

Jirta wrote:
30 Oct 2022, 07:13
የመቀሌን በከፊል መያዝ 80 በመቶ የትግሬ መሬት በመከላከያ እጅ መውደቁን ሳያነሳ የሚያድነው ንድነው? አሁንም መከላከያ አለቀ ተቆረጠ ተበጠሰ ተቀጠለ ይላል?
ግን ምን ከፍለውወይም እንዴት አድርገው ቂጡ ላይ ስመውት ነው እንዲህ ጭፍን ብሉ ድሬዳዋ ተወልዶ ለማያውቃት ትግሬ መሬት የሚዘላብደው? የከተሞችን ስም እንኳን በትክክል መጥራት አይችልም::
Both his parents are from Tigray and someone who grew up with him verified it. Like Tedros Tsegaye, the blind eyes and mind, they never been to Tigray but once the war started, they became more Agames than the born raised agames.

Post Reply