Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"በእርግጥ የትግራይ ሕዝብ በኢትዮጵያ መንግስት ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ሕዝብም የተካደ ሕዝብ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ክዶታል ለትግራይ ሕዝብ። ለሌላ ባዕድ ወራሪ አሳልፎ ሰጥቶታል።"

Post by sarcasm » 28 Oct 2022, 10:13

"በእርግጥ የትግራይ ሕዝብ በኢትዮጵያ መንግስት ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ሕዝብ የተካደ ሕዝብ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብም ክዶታል ለትግራይ ሕዝብ። ለሌላ ባዕድ ወራሪ አሳልፎ ሰጥቶት፤ ለዛ እየደገፈ ሰልፍ እየወጣ፤ ሁላችንም፤ የካድነው ሕዝብ ነው።"


Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: "በእርግጥ የትግራይ ሕዝብ በኢትዮጵያ መንግስት ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ሕዝብም የተካደ ሕዝብ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ክዶታል ለትግራይ ሕዝብ። ለሌላ ባዕድ ወራሪ አሳልፎ ሰጥቶታል።"

Post by Assegid S. » 28 Oct 2022, 10:45

sarcasm wrote:
28 Oct 2022, 10:13
"በእርግጥ የትግራይ ሕዝብ በኢትዮጵያ መንግስት ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ሕዝብ የተካደ ሕዝብ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብም ክዶታል ለትግራይ ሕዝብ።"
Then ... who is going 2 be blamed 4 this?

በትግራይ ጥይት እየሞተ፣ ቤት ንብረቱ እንደ ጧፍ እየነደደ፣ በትግራዋይ ወጣት ሚስቱና ልጆቹ እየተደፈሩ ያለው የኣማራና የኣፋር (የኢትዮጵያ) ህዝብ ወይስ "የአክሱም ሓውልት ለወላይታው ምኑ ነው?" ሲሉ በሰፈር በሰፈር ያቡዋደኑን ሰው (RIP)?

Post Reply