Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ጌታቸው ረዳ የህዝብ ድጋፍ አለው? መልሱን ይዘነዋል

Post by Abdisa » 28 Oct 2022, 02:27

He led over one million Tigrayan youth to their death for a cause only his Neo-colonial masters know. He's a house slave in a plantation called Tigray whose inhabitants are expendable field slaves doomed to become cannon fodder in cultural war games.

eden
Senior Member
Posts: 10138
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ጌታቸው ረዳ የሰራዊትና የህዝብ ድጋፍ አለው? መልሱን ይዘነዋል

Post by eden » 28 Oct 2022, 02:33

Typical hgdef propaganda

Fact is all eris and ethios are dying on one side or the other

P.S. ወይ ህግደፍ፣ አብዲሳ ብለሽ መጣሽ lol

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ጌታቸው ረዳ የሰራዊትና የህዝብ ድጋፍ አለው? መልሱን ይዘነዋል

Post by Sam Ebalalehu » 28 Oct 2022, 03:02

ባለፈው ሁለት ቀን Baghdad Bobን እንደገና የማስተዋወቅ ስራ እየተሰራ ነው። ትላንት ደቡብ አፉሪካ ቡና ሲጠጣ የሚያሳይ ፎቶ ተለጠፈ። የፎቶው ታርጌት እሱ ነበር። የፃድቃን የሃላ መላጣው Bobን እያዳመጠ እንዳለ ለማሳየት ብቻ ሲባል ነው የ ካሜራው focus ውስጥ የገባው። ከተወሰኑ ሰአቶች በሃላ ከቀድሞው የኬንያ መሪ ጋር የተነሳውን ፎቶ ለ ER ደንበኞች እይታ ተለጠፈ።
ለምን አሮጌዎቹን የአድዋ ሰዎች ወደ ጓዳ ደብቆ የ ራያውን Bob እንደ አዲስ የመገንባት ስራ ተጀመረ ? ይሀ ከ አማራ ጋር የሚያማልደን ሽማግሌ እንፈልጋለን ከሚለው የ ደብረፅዮን ንግግር ጋር ይዛመዳል ?
Bob በ "ንትርኩ" ትልቅ ሚና ይኖረዋል። አሜሪካ ተምሮአል። የአሜሪካ ፓለቲካል ሲስተም አሁንም ባይገባውም ቋንቋውን ለ ፕሮፓጋንዳ ለመጠቀም ችሎበታል።
Bobን የመገንባት ተልእኮ የመጣው ከ ህወሓት ወይስ ከውጭ ሀይል ? ያንን ለመመለስ አሁን ይቸግራል። መመለስ የምንችልበት ግዜ ግን ሩቅ አይሆንም።

Post Reply