Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Mesob
- Member
- Posts: 3026
- Joined: 23 Dec 2013, 21:03
Post
by Mesob » 27 Oct 2022, 23:06
ጦርነቱ በፍጥነት መቆም አለበት
ይህንን ከንቱና አውዳሚ የሆነውን ጦርነት አሁኑኑ ካላበቃ ፡ ከግራና ከቀኝ አእላፍ ሕዝብ ማለቁ አይቀሬ ነው።
የወያኔ አመራሮችን ግፍ ለማጋለጥ እጄን ሰጠሁ
በድርድር ሰበብ ሾልከው የወጡ አመራሮች --- ጦርነቱ በፍጥነት መቆም አለበት
-
Jirta
- Member
- Posts: 1505
- Joined: 30 Sep 2018, 07:07
Post
by Jirta » 28 Oct 2022, 13:09
ጁንታ ሞቶ አለቀ እንዴ? ገናነን አልጨርስንም::ጥቅምት 24 በመቃብራቸው ላይ እናከብራለን እንዘክራለን::