Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42866
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አሜሪካ ካፍሪካ ቀንድ መባረር አለባት!

Post by Horus » 27 Oct 2022, 15:10

የትህነግ ዲማንዶች

አሜሪካ ኢትዮጵያ ከትግሬ ትውጣ ባይ ናቸው! ስለዚህ የኢትዮጵያ ጦርነት ካሜሪካ ጋር ነው !

1 የትግሬ ጦር አይነካም
2 ሕገ መንግስቱ ይከበር
3 እርዳታ
4 ተኩስ አቁም
5 ?