"የትግራይ ህዝብ መከላከያን መቀሌ እንደ በደስታ ተቀብሎት ነበር፥ በኋላ ነው ወይኔን ይደገፈው" - እኔ ይህን ትልቅ ውሸት እለዋለሁ። የትግራይ ህዝብ መከላከያን አታለለው ነው የምለው። አሁንም ያታልላል።የትግራይ ጸረ-የኢትዮጵያ የመከላከያ ሃይሎች አቋም ያለው ህዝብ ነው። አንድ ሃይል አሸንፎ ሲገባ የማስመሰል ስራዎች የትም ያለ ነው። ወያኔ መሳርያ እስኪ ቀብር፤ ቦታ እስኪይዝ፤ ህዝብ መደበቅ እስኪችል ድረስ የሃሰት ድጋፍ ይኖራል። ቅጽበታዊ ማታለል ነበር እንጅ ከልብ የመነጨ ድጋፍ አልነበረም። ታዲያ ያሁሉ መሳርያ እንደጉንዳን ተግተልትሎ ከተደበቀበት ሲወጣ ህዝብ አላየም? - ለምን አይጠቁምም ነበር? ከትግራይ መሬት ነው እኮ ያሁሉ መሳርያ የወጣው - በህዝብ መካከል የተቀመጠ ማሳርያ ነበር። አሁንም ይህ ጥንቃቄ ያስፈልጋል። በፈንጅ ላይ መራመድ ማለት ነው። አሁንም አንዳንድ ውታፍ ነቃይ ዩቲዩቦች የትግራይ ህዝብ አሁን መከላከያ በገባባቸው ከተማዎች በደስታ ላይ ይገኛል እያሉ ነው። የተደበቀ ስንደ አውጥተው እንድያከፋፍሏቸው እንጅ የተደበቀ የጦር መሳርያ ወይም ቱባ የወያኔ ጦር ወንጀለኛ አጋልጠው አልሰጡም። ስለዚህ ስንት መስዋዕትነት ከፍለው ትግራይ የዘለቁት የኢትዮጵያብ ጥምር ሃይሎች ለእራሳችሁ ጥንቃቄ አድርጉ - ደግመኛ ክህደት እንደ ሚኖር አትጠራጠሩ - የእነርሱን እህል ከአንበጣ መንጋ ሲከላከል እና ሲኳትን የዋለውን ሰራዊት ነው በሌሊት እንደ ፋሲካ በግ አጋድመው ያረዱት።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: "የትግራይ ህዝብ መከላከያን መቀሌ እንደ በደስታ ተቀብሎት ነበር፥ በኋላ ነው ወይኔን ይደገፈው" - እኔ ይህን ትልቅ ውሸት እለዋለሁ። የትግራይ ህዝብ መከላከያን አታለለው ነው የም
ኣንዳንድ ኣማራዎች ትግርኛና ኦሮሞኛ ስለማያውቁ ከዛም ባሻገር ኣማራ መሆናቸውም ስለማይገነዘቡ ዝም ብለው ያለ ቁም-ነገር ለቀናት ይናገራሉ ። እነዚህ ሰዎች ውግያው በምድረ-ኣማራ ይደረግ ከበነበረበት ጊዜ ጀምረው በፈሪነትና የክዳት መንፈስ ስለ ሁለቱ ወግኖች ሲናገሩ ትሰማቸዋለህ ። ስለዚ ነው ትግሬዎች ኣማራ በቀላሉ ሊታለል የሚችል ስሜታዊ ፍጥረት ነው የሚል ግምገማ ያላቸው ።
ምላስህን ለመቆጣጠር ካልቻልክና ኣቋም-የለሽ ከሆንክ ሁሉ ይንቀህ እና በቀላሉ ይገድለሃል ።
መያዝያ የሌላት ምላስ ምን ትላለች ፥ ለዘላቂ ሰላም መደራደር ኣለብህ ፡ ሰላም ከፈልግህ ሚስትህንም ጭምር ኣሳልፈህ ለመስጠት ዝግጁ መሆን ኣለብህ፡ ጁንቲቶች ኢትዮጵያና ኣማራ ይወዳሉ ፡ ባለፈው ጊዜ መከላከያን ጥሩ ኣቀባበል ኣደረጉለት ፡ ሴቶች ተደፈሩ ስለ ተባለ ግን እስከ ኣዲስ ኣበባ ደረሱ .....ማን መሆኑ የማይገነዘብ ኣማራ ማንም ሳይጠይቀው የጠላቱ ጠበቃ ይሆናል ።
-
Re: "የትግራይ ህዝብ መከላከያን መቀሌ እንደ በደስታ ተቀብሎት ነበር፥ በኋላ ነው ወይኔን ይደገፈው" - እኔ ይህን ትልቅ ውሸት እለዋለሁ። የትግራይ ህዝብ መከላከያን አታለለው ነው የም
Fool me once, shame on you; fool me twice, shame on me.
የኢትዮጵያ የጥምር ጦር ከመጀመሪያው የመቀሌ ስህተት ተምሮ የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ ይገባዋል። የትግራይ ህዝብ ወያኔ ሙሉ ለሙሉ እስካልጠፋ ድረስ እራሱ ወያኔ ነው። ካብ ወይም ድንጋይ ውስጥ እባብ አምልጦ ቢገባም በኋላ ወጥቶ ለመናደፍ አሳቻ ይጠብቃል።
ከዚህ በፊት የሰማነው የጅላጅል ፌዘኛ ምክንያት ሚጥሚጣ አይናችን ውስጥ እየጨመሩ ተቃወሙን የሚል ፈሊጥ መስማት አንፈልግም። አንተ የታጠቅከው ጥይት እና መሳርያ እንጅ ሙልሙል ዳቦ አይደለም። ደንብ አላከብር ያለውን አግባብ ማስያዝ ያስፈልጋል -ዘላቂ መረጋጋት ለማምጣት።